Stationery

በኦሮሚያ ክልል በጉጂ ዞን የግርጃ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ  ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልል በጉጂ ዞን የግርጃ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ

  • የቢሮዎች አላቂና የጽህፈት መሳሪያዎች፣
  • ፈርኒቸር፣
  • ኤሌክትሮኒክስ፣
  • የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣
  • ተሸከርካሪ ሞተሮች፣
  • የመኪና ጎማ፣
  • የጽዳት ዕቃዎችን

ለ2019 የበጀት ዓመት የሚያቀርብ አቅራቢ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም በዚህ የንግድ ሥራ ላይ የተሰማራ አቅራቢ በውድድሩ ላይ እንዲካፈል እየጋበዝን በውድድሩ ላይ ለመካፈል ቀጥሎ የቀረቡትን መመዘኛዎች መስፈርቶች ማሟላት ይኖርበታል።

መስፈርቶች

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበበት፣ እንዲሁም የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የተመዘገበ እና የመረጃ ሰነዶቻቻን ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ኦርጅናል ሰነዱ ጋር አያይዘው መቅረብ አለባቸው
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቹን የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ የስራ ሰአት የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ የጨረታ ዓይነት በመክፈል ከግርጃ ወረዳ ገጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ክፍል መግዛት የችላሉ።
  3. ማንኛውም ተጫራቾች ለጨረታ - ማስከበሪያ - ብር 5,000/አምስት ሺህ/ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተመሰከረለት ቼክ/CPO/ ለጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. አሸናፊው እንደታወቀ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙትን ገንዘብ ወዲያውኑ ለተሽናፊዎች የሚመለስ ይሆናል።
  5. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ የጨራታ አይነቱን ብግልጽ በመፃፊ ኮፐንና ኦርጅናሉን እስከ 17/2/2019 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ በግርጃ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ክፍል ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውሰጥ ማስገባት አለበት።
  6. ጨረታው 17/2/19 ም ከቀኑ 8.00 ሰዓት ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኘበት በግርጃ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ክፍል ይከፈታል።
  7. የጨረታው አሽናፊ ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች እንዲያቀርብ መ/ቤቱ በጽሁፍ ካዘዘበት ዕለት ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ የማቅረብ ግዴታ አለበት
  8. የጨረታ አሸናፊ በግልፅ ማስታወቂያ /በደብዳቤ/ ከተገለጸለት ዕለት አንስቶ በ5 የስራ ቀናት ውስጥ ለአሸነፈባቸው ዕቃዎች ዋጋየጨረታ ውል ማስከበሪያ በኢንሹራንስ ጋራንቲ የተመሰከረለት ቼክ ወይም በጥሬ ገንዘብ አስይዞ ከመስሪያ ቤቱ ጋር ውል መፈራረም አለበት። ይህንን ባይፈጽሙ መ/ቤቱ ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘውን ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ያደርጋል፣
  9. እንዲያቀርቡ የሚታዘዙትን ዕቃዎች ድርጅቱ በራሱ ትራንስፖርት መ/ቤታችን ግምጃ ቤት ድረስ አጓጉዞ ማስረከብ አለበት።
  10. የጨረታው አሸናፊ የሆነ ድርጅት ወክሎ ውሉን የሚፈርም የድርጅቱ ባለቤት ሳይሆን ተወካይ ከሆነ ህጋዊ ውክልና ኦሪጅናል የማይመለስ ኮፒ ይዞ መቅረብ አለበት።
  11. ተጫራቾች በዞኑ ውስጥ ሲሰሩ ምንም አይነት ማስጠንቀቅያ ያልተሰጣቸውና መልካም ስም ያላቸው ፣የጥራት ዕቃ በማቅረብ እውቅና የተሰጣቸውና ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  12. የጨረታ ውል ማስከበሪያ 10 ፐርሰንት የውል ዘመኑ አንድ አመት እንደሆነው ተመላሽ ይሆናል።
  13. የዕቃዎቹን ዋጋ የምንከፍለው ዕቃዎቹ ግምጃ ቤታችን ገቢ መሆኑ ከተረጋገጠ በኋላ ይሆናል።
  14. የጨረታው የመግባቢያ ቋንቋ ኦሮሚኛ አማርኛ ነው።
  15. እንዲያቀርቡ የሚታዘዙትን ዕቃዎች ድርጅቱ በራሱ ትራንስፖርት መ/ቤታችን ግምጃ ቤት ድረስ አጓጉዞ “ማስረከብ አለበት።
  16. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ፡ 09-13-10-25-61 / 09-39-90-91-35 / 09-10-17-25-31

በኦሮሚያ ክልል በጉጂ ዞን የግርጃ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-27
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-10-27 14:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Girja Woreda FEDB
  • Bid bond: 5000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published on: Addis Zemen (Oct 14, 2026)
  • Posted at: 2026-10-14T09:28:35.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders