Textile, Garments and Uniforms
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሠራተኞች የተለያዩ ዓይነት የደንብ ልብሶች የስፌት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather Products
Addis Ababa
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር EEU/PPM/05/2019(NCB)
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ
- ሠራተኞች የተለያዩ ዓይነት የደንብ ልብሶች የስፌት አገልግሎት ግዥ
በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ፣ በኢፌዴሪ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድህረ ገጽ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
- የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የኢ.ኤ.አ. ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ከካቴድራል መብራት ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከኤንሪኮ ኬክ ቤት 150 ሜትር ርቀት በሚገኘው ዋስትና የንግድ ማዕከል 11ኛ ፎቅ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የዋስትና ጊዜው ከሚያበቃበት ቀን በኋላ 28 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ያለው የባንክ ዋስትና (Bank Guarantee) በኢ.ኤ.አ. ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ወይም EEu-PPM ስም ተዘጋጅቶ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እና ጨረታ ቁጥር EEU/PPM/05/2019(NCB) የሚል ምልክት በማድረግ እስከ ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በኢ.ኤ.አ. ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ዋስትና የንግድ ማዕከል ህንጻ ላይ 11ኛ ፎቅ በመቅረብ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባይገኙም/ ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
- ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ የጨረታ ሰነዱን በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት ከ2፡00-6:00 ከሰዓት 7፡00-11፡00 እና ቅዳሜ ጠዋት ከ 2፡00-6፡00 መመልከት ይቻላል።
- የፕሮግራም ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011 126 3153 መደወል ይችላሉ።
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-30
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-10-30 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
- Bid bond: 20,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 14, 2026)
- Posted at: 2026-10-14T09:31:37.000Z
- Source: Qelal Tenders