Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽሕፈት ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ ለ2019 በጀት ዓመት የሚሆኑ የተለያዩ ዕቃዎች፣ ቁሳቁሶች፣ መድኃኒቶች፣ የግንባታ፣ የህትመት እና የስፌት አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and Leather
Addis Ababa
More tags
Shoes and Other Leather ProductsOthersMaintenance and RepairPrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionPrinting and PublishingOffice Machines and ComputersEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsStationeryOffice Supplies and ServicesHealth Related Services and MaterialsHealth Care, Medical IndustryMedical Equipment and SuppliesLaboratory Equipment and ChemicalsChemicals and ReagentsFreight TransportWarehousing, Transit and Transport ServiceLabour Outsourcing ServicesCatering and Cafeteria ServicesFinishig WorksConstruction and Water WorksBuilding ConstructionBuilding and Finishing MaterialsHouse and BuildingComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice FurnitureFurniture and FurnishingPharmaceutical ProductsDisposal of Hazardous WasteSafety and SecurityTransportation ServiceVehicleRentAmharic2merkatoAddis Ketema Sub City Woreda 10 Health Post
Description
የጨረታ ማስታወቂያ የግዠ መለያ ቁጥር 001/2019 ዓ/ም
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ
|
ሎት.1 |
የሰራተኛ መዝናኛ ክብብ ካፌና የተለያዩ የባልትና ውጤቶች ማቅረብ |
2,000 |
|
ሎት.2 |
የደንብ ልብስ ስፌት |
1,000 |
|
ሎት.3 |
የተለያዩ ኮንስትራክሽን ጥገናዎች |
7,000 |
|
ሎት.4 |
የተለያዩ ህትመቶች |
2,500 |
|
ሎት.5 |
የኤሌክትሮኒክስ ጥገኛ እና ሰርቪስ |
3,000 |
|
ሎት.6 |
EMR (Electronics medical records material |
2,500 |
|
ሎት.7 |
የደንብ ልብስ |
2,000 |
|
ሎት.8 |
አላቂ የቢሮ ዕቃ |
4,500 |
|
ሎት.9 |
አላቂ የጽዳት ዕቃ |
2,000 |
|
ሎት.10 |
ቋሚ ዕቃዎች |
11, 500 |
|
ሎት.11 |
የተለያዩ መደኃኒቶች እና የራብራቶሪ ሪኢጀንቶች |
25,000 |
|
ሎት.12 |
የተለያዩ የሚወገድ መድኃኒቶች እና የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች |
3,000 |
|
ሎት.13 |
የጭነት አገልግሎት ሰነ እና የጉልበት ስራዎች አገልግሎት የሚሰጥ |
2,000 |
በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ጨረታውን ለመወዳደር የምትፈልጉ ማሟላት የሚገባችሁ መስፈርቶች።
- ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የታደሰ ንግድ ፍቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ የሚያቀርብ።
- የመንግስት የግዥ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300 (ሶስት መቶ ብር) መግዛት አለበት።
- የጨረታ ማስከበሪያ 2% ሲፒኦ በባንክ የተረጋገጠ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ይውላል።
- ተጫራቾች የዶክመንታቸውን ዋናውን ፎቶ ኮፒ በሶስት ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ እንደተነገራቸው ቀርበው ውላቸውን ለመፈጸም 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠው ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ለእያንዳንዱ ዕቃ ናሙና ለሚጠይቁ ዕቃዎች በፎቶ/የዕቃውን አይነት አንዱን ዕቃ ሳምፕል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በሚያቀርቡበት ዋጋ ቫትን ጨምረው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ማንኛውም ተጫራች መጫረት የሚችለው በተሰማራበት የስራ ዘርፍ በተሰጠው ፍቃድ ብቻ መሆን አለበት።
- የጨረታ ሳጥን የሚዘጋው ጨረታው በወጣ 11ኛ የስራ ቀናት ጠዋት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች እና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ ኮሚቴዎች ታዛቢዎች በተገኙበት ይከፈታል።
- ተቋሙ የተሻለ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- አነስተኛ እና ጥቃቅን መወዳደር የምትችሉት ከተደራጃችሁበት ወረዳ የስራ ዘርፍ እና የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ እና በምታመርቱት ምርት ብቻ መሆን አለበት።
- ተጫራቾች የገዛችሁትን የጨረታ ሰነድ እያንዳንዱ ላይ ማህተም አድርጋችሁ ለተቋሙ መመለስ አለባችሁ።
- ተጫራቾች የምትገዙትን ሎቶች ለየብቻ አሽጋችሁ ማስገባት ይኖርባችኋል።
- ተጫራቾች በአቅራቢነት ሊስት ላይ የተመዘገበ መሆን አለበት።
- አድራሻ: አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ጤና ጣቢያ ዊንጌት አስፋው ሜዳ የስፖርት ማዘውተሪያ 200 ሜትር ገባ ብሎ ማግኘት ይቻላል።
ስልክ ቁጥር 0112791077 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-10-26
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ 11ኛ የስራ ቀናት ጠዋት 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-26 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ 11ኛ የስራ ቀናት ጠዋት 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ketema Sub City Woreda 10 Health Post
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 14, 2026)
- Posted at: 2026-10-14T10:22:31.000Z
- Source: Qelal Tenders