Stationery

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ11ኛ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2019 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማቴሪያሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2019

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ11ኛ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2019 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩ የተለያዩ ማቴሪያሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. ሎት 1 አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች
  2. ሎት 2 የፅዳት ማቴሪያሎች
  3. ሎት 3 የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎች
  4. ሎት 4 አላቂ የመኪና ፅዳት እቃዎች
  5. ሎት 5 የግንባታ ማቴሪያሎች

በመሆኑም ከላይ የተጠቀሱትን ሎቶች ለመጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች፡-

  1. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው
  2. ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
  3. ቲን ነምበር
  4. የዘመኑን ግብር የከፈለ የ ተጋበሸለማ ሰም
  5. በጨረታ እንዲሳተፍ የተፈቀደለት ደብዳቤ ያለው መሆን ይጠበቅበታል።

የጨረታ ሰነዱን ኮምቦልቻ በሚገነው የ11ኛ ዕዙ ግዥ ክፍል የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት 300 ብር በመክፈል በካሽ ወይንም በዕዙ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000722477557 ገቢ በማድረግ መግዛት ይቻላል። ሰነዱን ከታች ባለው ስልክ ቁጥር በመደወል በቴሌግራም ማስላክ ይቻላል።

ጨረታው ጥቅምት 19/2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በእለቱ 4፡30 ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ኮምቦልቻ በሚገኘው የዕዙ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

ማስታወሻ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0980799646 መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ፡- ኮምቦልቻ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ህንፃ ጀርባ 300 ሜትር ገባ ብሎ ረያን ህንፃ ግዥ

ቢሮ ይገኛል፡፡ መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆኑ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ11ኛ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-29
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-29 10:30
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Ministry of Defense
  • Buyer address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
  • Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Addis Zemen (Oct 14, 2026)
  • Posted at: 2026-10-14T10:28:34.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders