House and Building Sale
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (ሻሸመኔ ዲስትሪክት) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ስፋቱ 25.33 ካ.ሜ. የሆነ የጋራ መኖሪያ ቤት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ (ሐራጅ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
|
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የንብረቱ አይነት እና የሚገኝበት ቦታ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታው ደረጃ |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን |
ጨረታው የሚካሄድበት ሰዓት |
|
መሐመድ አህመድ |
ሻሽመኔ ቅርንጫፍ |
በሻሸመኔ ከተማ ቀበሌ 10 ውስጥ የሚገኝ ስፋቱ 25.33 ሜ. ካሬ የሆነ የጋራ መኖሪያ ቤት |
332,548.93
|
2ኛ |
ህዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም
|
ከ4፡00-6፡00 ሰዓት
|
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4ኛ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ።
- የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍው ባይፈጸም ግን የሃራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ወይም CPO አይመለስለትም።
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዛወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
- ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስ ቀረጥ እና ግብሮችን ገዥው/አሸናፊው ይከፍላል።
- ጨረታው ንብረቱ በሚገኝበት ሻሸመኔ ከተማ የባንኩ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ህግ አገልግሎት ክፍል ውስጥ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ይካሄዳል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
- ስለ ንብረቱ እና የሺያጭ ሁኔታ ዝርዝር ማብራሪያ ከተፈለገ በስ.ቁ 0461103382 ወይም በ 0461104272 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-11-26
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-11-26 12:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Oct 14, 2026)
- Posted at: 2026-10-14T12:53:13.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com
- Source: Qelal Tenders