Others
የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ስር ለሚገኘዉ መንገድና ሎጀስቲክ ጽ/ቤት ለሚያስጠግነዉ መንገድ የማሽን ኪራይ ተከራይቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ስር ለሚገኘዉ መንገድና ሎጀስቲክ ጽ/ቤት ለሚያስጠግነዉ መንገድ የማሺን ኪራይ ተከራይቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፤
በዚህ ጨረታ ላይ ለመወዳዳር ለምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች በሙሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባችው፡፡
- የ2019 ዓ.ም. ግብር የገበረና የንግድ ፈቃዱን ያደሰ፡፡
- ቲን፤ እና የቫት ተመስጋቢ የሆነ፡፡
- የጨረታ ማስከበርያ ከአጠቃላይ ዋጋ 2% በሲፕኦ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል
- እነዲሁም 2%ቱ cpo ከዋናዉ ( Orjinal Technical ) ቴክኒካል ሰነድ በአነድ ፖሰታ ውስጥ ታሽጎ መቅረብ አለበት፡፡
- ከመስሪያ ቤቱ ጋር ዉል ለመፈራረም ፍቃደኛ የሆነ፡፡
- የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 1000 (አንድ ሺ ብር)፤ ገቢዎች በመክፈል ከግዥ ክፍል መግዛት የሚችል፡፡
- Withholding Tax (3%) ለመክፈል ፍቃደኛ የሆነ፡፡
- ተወዳደሪዎች የመሸኑን ስም፤ ሞዴል፤ መሽኑ የተሰራበት ዓመተ መህረት ፤ የማሺኑ ጉልበት፡ ብዛት ፤ የግል ወይም ኪራይ መሆኑን የሚገልፅ መረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተወዳዳሪዎች ቴክኒካል እና ፋዪናንሺያል ኦርጂናል አንድ እና ሁለት ኮፒ በተለያየ ፖሰታ በማሸግ ቴክኒካል ኦሪጂናል፤ ፋይናንሺያል ኦሪጂናል ፤ ቴክኒካል ኮፒ 1፤ ቴክኒካል ኮፒ 2፤ ፋይናንሺያል ኮፒ 1፤ ፋይናንሺያል ኮፒ 2 በማለት ራስጌው ላይ በመፃፍ ሁሉም ፖስታ ላይ ስም ፤ አድራሻ ፤ የመንገድ መስመር በመጻፍ የድርጅቱ መሃተም ተደርጎ ዋና ፖስታ ውስጥ ገብቶ ታሽጎ ማቅረብ አለበት፡፡
- በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደራጁ ካደራጃቸዉ አካል የዋስትና ደብዳቤ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል:: ከአንድ ግዜ በላይ ለውድድር የሚቀርብ 2% cpo ማስያዝ ይገደዳሉ
- ተጫራቾች ሰነዳቸዉን ዋናዉ” ^ና ፎቶ ኮፒዉን ለይቶ በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች ሌሎች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሰዉ ዋጋ ማቅረብ በህግ የተከለከለ ነው፡፡
- የመመዝገቢያ ቦታ ጌራ ወረዳ ገ”w ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10 ይሆናል፡፡
- የመመዝገቢያ ቀን ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 2ቀን ቡኃላ ለ21 ተከታታይ ቀናቶች አየር ላይ ይቆያል፡፡ ጨረታዉ የሚዘጋዉ በ21ኛዉ ቀን በ6፡00 ተዘግቶ በዚያዉ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ተጫራቾ ወይም ህጋዊ ወኪሎቹ ባሉበት ይከፈታል፡፡ ባይገኙም ሊከፈት ይችላል::
- የጨረታዉ አሸናፊ ለስራዉ የሚያስፈልገውን ማነኛዉንም ወጭ በራሱ የሚሸፈን ይሆናል፡፡
- የምንከራየው ሰዓት፡ በሰዓት ብዛት በ20% ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር : 047-342-03-03
ጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-07
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 2ቀን ቡኃላ ለ21 ተከታታይ ቀናቶች አየር ላይ ቆይቶ በ21ኛዉ ቀን በ6፡00
- Bid opening: 2026-11-07 14:00
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 2ቀን ቡኃላ ለ21 ተከታታይ ቀናቶች አየር ላይ ቆይቶ በ21ኛዉ ቀን በ8፡00
- Region: Oromia
- Publishing entity: Jimma Zone Gera Woreda FEDB
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 1000 (አንድ ሺህ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 15, 2026)
- Posted at: 2026-10-15T07:52:09.000Z
- Source: Qelal Tenders