House and Building Sale
በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ (መ/ቁ/አቃቂ 106816) በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 የሚገኝ የቦታ ስፋቱ 522 ካ/ሜ የሆነ ይዞታ ድርሻ (የእስኬች B) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አለምነሽ አዲስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ኃይሉ ኩማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ በፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/አቃቂ 106816 ን/ስ191859 በ12/02/06ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/195364 በ11/4/2016ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/195364 በ28/11/2018ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ውስጥ የሚገኝ የቤት ቁጥር 530 በካዲስተር ቁጥር 626066502953 በአቶ ሀይሉ ኩማ ስም ተመዘገቦ የሚገኝ ይዞታው ሰነድ አልባ የቦታው ስፋት 1,044 ካ/ሜ ይዞታ ውስጥ በሀራጅ የሚሸጠው በእስኬች ላይ /B/ ተብሎ የተሰየመው የሟች ወ/ሮ አስናቀች ጉደታ ድርሻ ( የወራሾች) 522 ካ/ሜ የሚሸጠው ሲሆን በእስኬች /A/ ተብሎየተሰየመው በአቶ ሀይሉ ኩማ ድርሻ 522 ካ/ሜ በሀራጅ የማይሸጥ ሆኖ አዋሳኞቹ በሰሜን አቶ ተስፋዬ ቱሉ በደቡብ አቶ አረጋ መኮንን በምስራቅ መንገድ በምዕራብ መገርሳ ቦረና የሚያዋስኑት የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 15,932,628 ( አስራ አምስት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰላሳ ሁለት ሺህ ስድስት መቶ ሃያ ስምንት) ሆኖ የትራዛክሽን ታከስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ህዳር 8 ቀን 2019 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ 5፡00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።
የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፓርት ንብረቱን ባለበት ቦታ ድረስ በመውሰድ ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን መነሻ ግምት 1/4 ኛውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል። ከ1/4ው አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም። በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በፍ/አፈ/ጽ/ቤት ስም CPO አሰርቶ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ ሙሉ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት። በጨረታ አሸናፊ የሆነ በጨረታ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ ሳይደረግ ቀርቶ በቀጣይ ጨረታ ተደርጎ ጨረታው ከበፊቱ ጨረታው ቀንሶ ከተሸጠ ገዥው በልዩነት ተጠያቂ እንደሚሆን የፍ/አፈ/ጽ/ቤት ንብረቱን በህጋዊ መንገድ በሐራጅ ስለመሸጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመጻፍ ባለፈ ስም የማዛወር ግዴታ የሌለበት መሆኑን እንገልፃለን።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 11 273 0852 በመደወል መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-17
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-11-17 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Federal Courts Judgement Execution Directorate
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Oct 15, 2026)
- Posted at: 2026-10-15T08:18:11.000Z
- Source: Qelal Tenders