House and Building Sale

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው

ስም

የንብረት

አሰያዠ ስም

አበዳሪ

ቅርንጫፍ

 

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካሬ

 

የሃራጅ መነሻ ዋጋ

 

ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ

ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ

ለሐራጅ የቀረበዉ ንብረት

አድራሻ

ቀን

ሰዓት

ከተማ

ወረዳ /ክ/ከተማ

ቀበሌ

1

ስታር ብረታ ብረት እና እንጅነርግ ምርቶች ማህበር

አቶ ጉልማምልቶት

አለታ ወንዶ

 

ቤት

አለታ ወንዶ

አለታ ወንዶ

ዴላ

 

683

 

926.43

 

1,932,415.00 (አንድ ሚሊዩን ዘጠኝ መቶ ሰላሳ ሁለት ሺህ አራት መቶ አስራ አምስት

ህዳር 07/2019

4:00-6:00

 

አለታ ወንዶ ቅርንጫፍ 

2

ስታር ብረታ ብረት እና እንጅነርግ ምርቶች ማህበር

ወ/ሮ አብዩት ዘለቀ

 

አለታ ወንዶ

 

ቤት

ሀዋሳ

 

አዲስ ከተማ

ፈላደልፊያ

 

30034

41.57

 

1,000,000 ( አንድ ሚሊዮን ብር)

ህዳር 07/2019

4:00-6:00

 

ሺ/ፈ/ማ ፋይናንስ ደበብ አከባቢማስተባበሪያ ጽ/ቤት

  1. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
  2. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ ¼ ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
  3. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ሀዋሳ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
  4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፤ሻት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 0916051142 /0926549466 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-16
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-11-16 12:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Finance Institution S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Oct 15, 2026)
  • Posted at: 2026-10-15T09:34:31.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders