Printing and Publishing

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የህትመት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 14/2019

1. የህትመት አገልግሎት ግዥ

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት

1. የጨረታ ማስከበሪያ መጠን የህትመት አገልግሎት ግዥ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ብቻ ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል። 

  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ።
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 13/02/2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ይሆናል።
  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 13/02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ይሆናል።
  •  ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል::

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 


Tender details

  • Deadline: 2026-10-23
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid opening: 2026-10-23 15:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Toll Roads Enterprise
  • Buyer address: (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
  • Bid bond: 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)
  • Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 16, 2026)
  • Posted at: 2026-10-16T07:12:26.000Z
← Back to all tenders