Vehicle (garage service)
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የኢአርፒ ሲስተም ትግበራ ከነአማካሪዎቹ (ERP Implementation - 8 Modules Including Vehicle Maintenance & Fleet Management System With Advisors) በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Vehicle (garage service)Maintenance and RepairNetworking Equipment and Installation
Addis Ababa
More tags
IT and TelecomSoftware Provision, Development and Web DesignTelecommunication EquipmentInstallation, Maintenance and Other Engineering ServicesElectrical, Electromechanical and ElectronicsEquipment and AccessoriesICTConsultancyServiceSafety and SecurityEquipmentAmharic2merkatoEthiopian Toll Roads Enterprise
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 16/ 2019
- ERP Implementation (8 Modules Including Vehicle Maintenance & Fleet Management System) With Advisors
በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- ቫት ተመዝጋቢ
- ታክስ ክሊራንስ
- በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ERP Implementation (8 Modules Including Vehicle Maintenance & Fleet Management System) With Advisors 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር) ብቻ ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል።
- ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ/ ሶፍት ( ኮፒውን በግዥ ከፍስ መወሰድ ትችላላችሁ።
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን ዘር እና ሰዓት 17/02/2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ይሆናል።
- ጨረታው የሚከፈተሙ፡- በዕስቱ በቀን ዘር እና ሰዓት 17/02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ይሆናል።
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን መሱ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ አና ማብራሪያ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 011 417 1703 ወይም 09 73 48 00 47 መጠየቅ ይቻላል።
አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
Tender details
- Deadline: 2026-10-27
- Bid closing time: 15:00
- Bid opening: 2026-10-27 15:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Toll Roads Enterprise
- Buyer address: (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
- Bid bond: 500,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 16, 2026)
- Posted at: 2026-10-16T07:15:48.000Z