Equipment and Accessories

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በምዕራብ ኦሞ ዞን የመ/ሻሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

  • ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች
  • ሎት 2- ኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ እቃዎች
  • ሎት 3- ፈርኒቸሮች
  • ሎት 4- የጽዳት እቃዎች
  • ሎት 5- ጄኔሬተሮች
  • ሎት 6- የስፖርት ትጥቅ እና ቁሳቁሶች
  • ሎት 7- የደንብ ልብስ
  • ሎት 8- የህንጻ መሳሪያዎች /የግንባታ እቃዎች/ Industrial materials
  • ሎት 9- አትክልት እና ፍራፍሬ ዘር
  • ሎት 10- የህትመት ውጤቶች
  • ሎት 11- የእንስሳት መድኃኒት እና የህክምና መገልገያ ቁሳቁሶች
  • ሎት 12- የባለ አራት እግር ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃ
  • ሎት 13- የባለ አራት እግር ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት /ሰርቪስ እጅ ጉልበት ዋጋ

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርት

  • በዘርፉ የታደሰ ስራ ንግድ ፍቃድ፤
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤
  • የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ፤
  •  የመንግስት ግዥ አቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት፤
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት ከባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኢትዮጵያ ብር 5000 /አምስት ሺህ ብር/ ከቴክኒካል እና ፋይናንሺያል ዶክመንት ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርበታል።
  • ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 አስራ አምስት/ የመንግስት ስራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ዝርዝር መረጃ የያዘውን ሰነድ ሲውስዱ /ለመግዛት በወረዳው ገቢዎች ቢሮ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ ገቢ በማድረግ በመ/ቤታችን የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ዋና ስራ ሂደት በሚገኙበት ቢሮ ቁጥር 08 ሰነዱን መውሰድ ይኖርባችኋል።
  • ማንኛውም ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን የፋይናንሺያል እና የቴክኒካል መወዳደሪያ ዶክመንታችሁን በተለያየ ፖስታ ኦርጅናሉን ከአንድ ኮፒ ፋይናንሺያል ከአንድ ኮፒ ለየብቻ በማሸግ የድርጅታችሁን ማህተም የሚገልጽ ፊርማ እና ማህተም ያለው ዶክመንት እስከ 16ኛው ቀን /ጨረታውን የመክፈቻ እለት/ በመኤኒት ሻሻ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የግዥ እና ንብረት አስተዳደር በሚገኙበት ቢሮ ቁጥር 08 ለዚሁ አላማ በተዘጋጀው የጨረታ ማስገቢያ ሳጥን ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባችኋል።
  • ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈት ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን የጨረታ ሳጥኑ 4፡30 ላይ የሚከፈት ይሆናል።
  • ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት እንደ አስፈላጊነቱ ተጫራች ሳምፕል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር መደወል ይችላሉ።

0914237063

0934234926

ማሳሰቢያ፡- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በምዕራብ ኦሞ ዞን የመ/ሻሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-03
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-03 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: West Omo Zone Minit Shasha Woreda Finance and Economic Development Bureau
  • Bid bond: 5000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 16, 2026)
  • Posted at: 2026-10-16T07:57:39.000Z
← Back to all tenders