Cleaning and Janitorial Equipment and Service
የጨለለቅቱ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የከተማ አስተዳደር ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨለለቅቱ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የከተማ አስተዳደር ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ዓይነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች
- ሎት 1 እቃ ቢሮ ዕቃዎች ----------15,000 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር
- ሎት 2 የጽዳት ዕቃዎች -------5,500 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር
- ሎት 3 ዴስክ ቶፕ ኮምፒዩተር --------9,000 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር
- ሎት 5 ላፕቶፕ---------9,000 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር
- ሎት 6 ጄኔሬተር ----------------15,500 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር
- ሎት 7 ዲጂታል የፎቶ ካሜራ --- 7,500 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር
- ሎት 8 ሞንታርቦ -------------------10,500 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር
- ሎት 9 ሞተር ሳይክል ------------15,000 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር
- ሎት 10 ፈርኒቸር ------------------15,000 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መስረት መወዳደር ትችላላችሁ።
1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
2. የዘመኑን ግብር የከፈለ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
3. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
4. ማንኛውም ተጫራች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ቢሮ ቁጥር 4 ቀርበው መውሰድ ይችላሉ።
5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዕቃዎች VATን ያካተተ መሆን አለበት።
6. ተጫራቾት ያሸነፏቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ቦታው ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚወዳደሩበትን ዋጋ በፖስታ በማሸግ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታ የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት በተጠቀሰው ቢሮ ጨረታ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።
8. ጨረታው በአየር ላይ የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሆናል። በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ገብተው 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ መኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ 0913 266 058 / 0916 171 428
የጨለለቅቱ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-03
- Bid closing time: 10:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-03 11:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 5፡00 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: የጨለለቅቱ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 16, 2026)
- Posted at: 2026-10-16T08:07:50.000Z