Textile, Garments and Uniforms
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ልማት መምሪያ የደንብ ልብስ መግዛት ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather Products
South Ethiopia Regional State
Description
የዕቃ ግዥ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ልማት መምሪያ ለተለያየ ሴክተር መ/ ቤቶች አገልግሎት፡-
|
ተ.ቁ |
የጨረታው አይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
መግለጫ |
|
1 |
የደንብ ልብስ |
100,000.00 |
VAT ተመዝጋቢ |
ስለዚህ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል።
- በዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው የግብር ከፋይ ቁጥር (TN No) ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት፣ ፍቃድ ያለው/ያላት VAT ተመዝጋቢ የሆነ።
- አቅራቢነት ማስረጃ ኦን ላይን ማቅረብ የሚችል ፣
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ለ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአ/ም/ከ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ በመቅረብ የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር / በመክፈል የጨረታ ሰነድ እንድትገዙ እንገልፃለን።
- ዋጋቸውን በማያሻማ መልኩ እንድታቀርቡ እናሳውቃለን ።
- የጨረታ ሣጥን የሚታሸገው በዕለቱ ከረፋዱ 4፡00 ሰአት ሲሆን የሚከፈተው 4፡30 በከተማው በፋ/ጽ/ቤት ይሆናል፡፡ ዕለቱ በዓል ወይም ዕረፍት ከሆነ በቀጣይ ቀን ይሆናል።
- ተጫራቾች ጨረታ ዶክመንት አንድ ኦርጅናልና አንድ ቴክኒካል ኮፒ 1 እና ኮፒ 2/ፋይናንሻል ኦርጅናል እና አንድ ፋይናንሻል ኮፒ 1 እና ኮፒ 2/ እንዲሁም CPO በፖስታ አድርገው በእናት ፖስታ አሽገው እንዲያቀርቡ ይፈልጋል።
- ውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችል፤
- አሸናፊው ዕቃውን የሚያስረክብበት ቦታ በአርባምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ ሲሆን ማስጫኛና ማውረጃ የትራንስፖርት ወጪዎች በአሸናፊው ይሸፈናል።
- አሸናፊው ድርጅት ያሸነፏቸውን ዕቃዎች ናሙና የማቅረብና የማስያዝ ግዴታ አለበት።
- በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
- የዕቃው መጠን በሰነዱ ላይ በተገለፀው መሠረት በ20% ሊጨምርም ሆነ ሊቀንስ ይችላል።
የአርባ ምንጭ ከተማ
ፋይናንስ እና ልማት መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-10-30
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት 4፡00
- Bid opening: 2026-10-30 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት 4፡30
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Arba Minch City Administration Finance and Economic Development Bureau
- Bid bond: 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
- Bid document price: 1000 (አንድ ሺህ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 16, 2026)
- Posted at: 2026-10-16T08:16:06.000Z