Textile, Garments and Uniforms

በን/ስ/ላ/ክ/ከ ፖሊስ ዋና መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ለ12ቱ መምሪያዎች በ2019ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በን/ስ/ላ/ክ/ከ ፖሊስ ዋና መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ለ12ቱ መምሪያዎች በ2019ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን ሎት1. የተወርዋሪ አልባሳት /ሰደሪያ/ ፣ ሎት2. የእስረኛ ቀለብ፣ ሎት3 .ውሃ 1/2 ግመሽ ሊትር ሎት 4 የትዮታ መኪና ሙሉ እድሳት ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት፡-

ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ሆነው በስራ መስኩ የተሰማራ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ በመንግስት ግ/ን/አስ/ኤጀንሲ ድህረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

1. ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ለሎት1፤ እና ሎት 2፣ 2,000/ሁለት ሺህ ብር/ ሎት 3፣ 3,000/ሶስት ሺህ ብር/ ሎት 4፣ 3000/ሦስት ሽህ ብር / ብቻ /ሲፒኦ /CPO/ በመ/ቤታችን ስም ተዘጋጅቶ ከጨረታው ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

2. በሎት የማይመለስ 200.00/ሁለት መቶ ብር/ ቴሌ ብር በመክፈል በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ፖሊስ ዋና መምሪያ ቢሮ ቁጥር 503 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይቸላሉ ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ በተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በጨረታው ለመወዳደር ይችላሉ።

3. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በን/ስ/ላ/ክ/ከ ፖሊስ ዋና መምሪያ ቢሮ ቁጥር 503 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም ጨረታውን ሲወዳደሩ በእያንዳንዱ ከላይ በተ.ቁ 1 ላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች አሟልቶና አያይዞ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይኖርበታል።

4. ጨረታው በአስረኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በክ/ከተማው የስብሰባ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

6.ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ዕቃ ላይ መ/ቤቱ መመዘኛ መስፈርት/Specification/ባወጣንባቸው ዕቃዎች ላይ ሌላ የራስን መመዘኛ /Specification/ አውጥቶ መወዳደር አይቻልም።

7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።

8. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ በጨረታ ተቀባይነት የለውም።

9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

10. የጨረታው አሸናፊ ለውል ማስከበሪያ 10% ዋስትና መስጠት ይኖርበታል።

11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ: ን/ስ/ላ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ በስልክ ቁጥር 0114 423 315 / 0114 431 529 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-27
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ቆይቶ በአስረኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-28 10:30
  • Bid opening (note): ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ቆይቶ በማግስቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa City Administration Police Commission
  • Buyer address: ኮልፌ ቀራዮ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ምሪያ ከጦርኃይሎች በስተግራ ቀለበት መንገድ ሲወርዱ የቀድሞው ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ ሳይደርሱ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር በሎት
  • Published on: Addis Zemen (Oct 16, 2026)
  • Posted at: 2026-10-16T08:16:31.000Z
← Back to all tenders