House and Building Sale

ኦሞ ባንክ አ.ማ. አርባምንጭ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤቶችን በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል

Description

ግልፅ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ኦሞ ባንክ (አ.ማ.) አርባምንጭ ዲስትሪክት በአዋጀ ቁጥር 97/90 ፤ 98/90 እና 147/2010 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል ፡፡

ተ/ቁ

 

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

ለጨረታ የቀረበው መያዥያ

አበዳረው ቅረንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የካርታ ቁጥር

የጨረታው ቀንና ሰዓት

ጨረታው የወጣበት ዙር

ከተማ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካሬ

የጨረታመነሻዋጋብር

ቀን

ሰዓት

1

አቶ ካሳሁን ሹባ

አቶ ካሳሁን ሹባ

የመኖሪያ ቤት

ጊዶሌ

ጊዶሌ

GI-0475

 

318.75m2

1,002,030.25

 

07/3/2019 ዓ.ም

3:00-4:00

1ኛ ዙር

 

2

አቶ መስፍን መርጊያ

ወ/ሮ እታገኝ ተካ

የመኖሪያ ቤት

ጊዶሌ

ጊዶሌ

-

432m2

 

1,234,578.00

07/3/2019 ዓ.ም

4:15-5:15

1ኛ ዙር

 

3

አቶ አንትሌ አይግዶ አቢታው

ወ/ሮ ገነት ጆርጅ

የመኖሪያ ቤት

ጊዶሌ

ጊዶሌ

-

300m2

 

775,563.75

 

07/3/2019 ዓ.ም

 

5:20-6:20

1ኛ ዙር

 

4

አቶ ሚኒሊክ ሸሊሜ

አቶ ያዳ ታሪኩ

የመኖሪያ ቤት

ጊዶሌ

ጊዶሌ

ሆ/ከ/ማ/1045/07/015

686.6m2

 

945,250.85

07/3/2019 ዓ.ም

8:00-9:00

1ኛ ዙር

 

5

አቶ አሳየ አራርሶ ቦሀሻ

አቶ ካሳይ አራርሶ ቦሀሻ

የመኖሪያ ቤት

ጊዶሌ

ጊዶሌ

ሆ/ከ/ማ/1052/08/2017

694.59m2

 

975,011.00

07/3/2019 ዓ.ም

 

9፡15-10፡15

1ኛ ዙር

 

ማሳሰቢያ ፤

  • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበር ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፕ.ኦ አሰረተው ከጨረታው ቀን በፈት ማስያዝ ወይም ጨረታው በምካሄድበት ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖረባቸዋል።
  • ጨረታው በሰንጠረዥ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል
  • ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራቾች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖረበታል ።
  • ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ገቢ የማያደረግ ተጫራች ጨረታው ተሰረዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስም።
  • ንብረቱ በገዥው ሥም እንዲዛወር ባንኩ ለሚመለከተው የመንግስት አካል ደብዳቤ ይጽፋል ።
  • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ጨረታውን ያሸነፈው አካል የተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ አስፈላጊውን ክፍያ ይፈጽማል።

ኦሞ ባንክ (አ.ማ) አርባምንጭ ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-16
  • Bid closing time: 16:15
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-11-16 16:15
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: OMO Bank S.C.
  • Bid bond: 10%
  • Published on: Addis Zemen (Oct 16, 2026)
  • Posted at: 2026-10-16T08:25:30.000Z
← Back to all tenders