Air conditioning and Refrigeration

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ንብረቶችን ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ንብረቶችን በአለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት መሠረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን ከነበረት ስራ አመራር የሥራ ክፍል በ200 ብር በመግዛት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶች፡-

ሎት 1

ተ/ቁ

የእቃዉ አይነት

መለኪያ

ብዛት

1

ያገለገለ Copy machine

በቁጥር

1

2

ያገለገለ Wireless phone

በቁጥር

2

3

ያገለገለ Refrigerator

በቁጥር

1

4

ያገለገለ Printer

በቁጥር

4

5

ያገለገለ Fail cabinet

በቁጥር

2

6

ያገለገለ Ups

በቁጥር

2

7

ያገለገለ Desk top computer

በቁጥር

126

8

ያገለገለ Lap top computer

በቁጥር

33

9

ያገለገለ Hard disk

በቁጥር

1

10

ያገለገለ Television

በቁጥር

12

11

ያገለገለ Paper cuter

በቁጥር

1

12

ያገለገለ Desk phone apparatus /የጠረጰዛ ስልክ/ ቀፎ

በቁጥር

10

13

ያገለገለ Hand held industrial

በቁጥር

3

14

ያላገለገለ /አዲስ/ ፎቶ ባክ ድሮፕ

በቁጥር

12

15

ያላገለገለ አዲስ/ Digital signature pad

በቁጥር

9

16

ያላገለገለ አዲስ/ Dvd

በቁጥር

10

ሎት 2

ተ/ቁ

የእቃዉ አይነት

መለኪያ

ብዛት

1

ያገለገለ Gust chair

በቁጥር

47

2

ያገለገለ Coat hunger

በቁጥር

1

3

የህፃናት አግዳሚ የእንጨት ወንበር/ያላገለገለ አዲስ

በቁጥር

40

4

Drawer file cabinet /አዲስ

በቁጥር

4

ተ/ቁ

የእቃዉ አይነት

መለኪያ

ብዛት

1

ያገለገለ Welding machine

በቁጥር

1

2

ያገለገለ የጀነሬተር ባትሪ

በቁጥር

6

3

ያገለገለ የእቃ ማጠቢያ ማሽን

በቁጥር

1

4

ያገለገለ የሥጋ መፍጫ ማሽን

በቁጥር

5

5

ያላገለገለ አዲስ/ የጋዝ እስቶቭ

በቁጥር

6

6

ያላገለገለ አዲስ/ የሻይ ማሽን

በቁጥር

4

7

ያላገለገለ አዲስ የቡና ማሽን

በቁጥር

1

8

ያላገለገለ {አዲስ/ Oxygen determiner

በቁጥር

1

ማሳሰቢያ

  • የጨረታ ሰነዱን ከንብረት ስራ አመራር የስራ ክፍል ቢሮ ቁጥር 112 መግዛት ይቻላል፤
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1 ብር 19,000.00/አስራ ዘጠኝ ሺ/ ለሎት 2 ብር 7,000.00 ሰባት ሺ እና ለሎት 3 ብር 2000.00/ሁለት ሺ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤
  • ጨረታዉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ እና በ16ኛ ቀን 3፡30 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡00 ሰአት ተጫራቾች ወይም ሂጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ስራ አመራር የስራ ክፍል ይከፈታል፤
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን ኦሪጅናል እና ኮፒ በተለያየ ኢንቨሎፕ አሽገዉ ማይቅረብ ይኖርባቸዋል፤
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከገዙ በኃላ ንብረቱን አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ዘወትር በሥራ ሰአት ከ3፡00 እስከ 10፡00 በአካል በመገኘት ማየት ይችላሉ፤
  • በተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት የተከለከለ ነዉ፤
  • ተጫራቾች ጨረታዉ ከተከፈተ በኃላ ከዉድድሩ ቢወጡ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፤
  • አሸናፊ ድርጅት ዉል በገባ በ10 ቀን ዉስጥ አጠቃሎ ክፍያ በመፈፀም ንብረቱን ማንሳት ይኖርበታል፤
  • ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኜ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ለበለጠ መረጃ፤- 09 45 34 14 62 / 09 05 27 27 43 መደወል ይቻላል።

አሶሳ ዩኒቭርስቲ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-31
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛ ቀን 3፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-31 10:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛ ቀን 4፡00 ሰዓት
  • Region: Beneshangul Gumuz
  • Publishing entity: Assosa University
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 16, 2026)
  • Posted at: 2026-10-16T08:42:08.000Z
← Back to all tenders