Textile, Garments and Uniforms

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፉሪ የመጀመርያ ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር1/2019

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፉሪ የመጀመርያ ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለ/ትቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ማለትም ፡-

  1. የደንብ ልብስ ሎት 1፡- 42000
  2. አላቂ የቢሮ የእቃዎች ሎት 2፡- 14000 
  3. ህትመት ስራዎች ሎት3፡- 1800
  4. የህክምና እቃዎች እቃዎች ሎት4፡- 400
  5. አላቂ የትምርት እቃዎች ሎት 5፡- 22090.00
  6. የፅዳት እቃዎች ሎት 6፡- 38000
  7. ልዩ ልዩ መሳርያዎች ሎት 7፡- 2000
  8. የምርምር እቃዎች ሎት 8፡- 400
  9. ለፕላነት ማሽነሪ ጥገና ሎት 9፡- 2000
  10. ለህንጻ ለቁሳቁሰ ለተገጣጣሚዎች እድሳትና ጥገና ሎት 10፡- 6000
  11. ለፕላንት ማሽነሪ መግዣ ሎት 11፡- 3000 መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም፡- ማሳሰቢያ

  • ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበርያ ብር በየሎቱ በባንክ በተረጋገጠ በሲፒዮ ተጫራቾች ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • የንግድ ፍቃድ የዘመኑ
  • የምዝገባ የምስክር ወረቀት በአቅራቢነት ዝረዝር ውስጥ የተመዘገቡ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆነ ፎቶ ኮፒ
  • ቲን ነበር ያላቸው ከላይ የተጠቀሰውን ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ
  • ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከቢሮ ቁጥር4 መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙበት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረብያ ቦታ በግልጽ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በመሙላት በመጨረሻም ቦታ ላይ የድርጅቱን ስም ፊርማ እና ማህተም በማኖር በፖስታ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰአት 2፡30-10፡30 ሰአትለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውሰጥ ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ ማስገባት ይችላሉ።
  • የጨረታ አሸናፊ ከታወቃ በኃላ ለተሸናፊዎች ያስያዙት ገንዘብ ወድያውኑ ይመለስላቸዋል።
  • ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ጨረታ በወጣበት በ11ኛ ቀን 4፡00 ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 አራት ሰዓት ተኩል የሚከፈት ይሆናል።
  • ት/ቤቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀይሆናል። አድራሻ ፡- አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ስሙ ቃሊቲ ገብርኤል ቤተክርስትያን አካባቢ

ስልክ፡- 011 888 9543
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፉሪ የመጀመርያ ደ/ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-29
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛ ቀን 4፡00
  • Bid opening: 2026-10-29 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛ ቀን 4፡30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Furi Elementary School
  • Buyer address: አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ስሙ ቃሊቲ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 17, 2026)
  • Posted at: 2026-10-17T07:46:59.000Z
← Back to all tenders