Cleaning and Janitorial Equipment and Service

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለመምሪያው የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ጨረታዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር A.K.K.K.P.D./NCB 001/2019 ዓ/ም

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለመምሪያው የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ጨረታዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ሲሆን፦

ሎት

የጨረታ ዓይነት

የናሙና መለያ

የጨረታ ማስከበሪያ ብር

1

የጽህፈት መሳሪያዎች

ናሙና የሚቀርብባቸው

75,000

00

2

የጽዳትና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች

ናሙና የሚቀርብባቸው

18,100

00

3

የአይ ሲ ቲ (ICT) መለዋወጫ ዕቃዎች

ናሙና የሚቀርብባቸው

26,600

00

4

የተለያዩ ደንብ አልባሳቶች ግዥ

ናሙና የሚቀርብባቸው

50,500

00

5

የህትመት ውጤቶች

ናሙና የሚቀርብባቸው

35,000

00

6

የኤሌክትሪክና የቧንቧ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ

ናሙና የሚቀርብባቸው

25,900

00

7

የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ ጥገናና እድሳት የዕጅ ዋጋ አገልግሎት

ናሙና የሚቀርብባቸው

7,000

00

8

የታሸገ ውሃ

ናሙና የሚቀርብባቸው

25,000

00

9

የተጠርጣሪ ቀለብ አቅርቦት ግዥ

ናሙና የሚቀርብባቸው

20,000

00

10

የመጸዳጃ ቤት ፈሳሽ ማስመጠጥ አገልግሎት

ናሙና የሚቀርብባቸው

10,000

00

11

የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች

ደጋፊ ሰነድና ሊብሬ

33,000

00

12

የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች ግዥ፤

_

56,000

00

13

የተሽከርካሪዎች ጎማ፣ወንበር ልብስ፣ የዝናብና ፀሐይ መከላከያ ሸራ ከነመወጠሪያው ብረት እና የመኪና ሰርቪስ ዕቃዎች ግዥ

_

75,000

00

14

የተሸከርካሪዎች ጎማዎች ጥገናና ዕድሳት (ጎሚስታ)

_

2,000

00

ድምር ብር

459,100

00

ስለዚህ፡- ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው

1. የታደሰ ምዝገባ ፈቃድና ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን እና በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው በጀርባው ይመልከቱ የሚል ፅሁፍ በግልፅ ማቅረብ አለባቸው።

2. የግብር ከፋይ መለያ የያዘ (TIN) ሠርተፍኬት።

3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።

4. የመንግስት መ/ቤቶች ለሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የዌብ ሣይት የሚረጋገጥ ይሆናል።

5. ጥቃቅንና አነስተኛ በሚያመርቱት ምርት ብቻ ልዩ አስተያየት ይደረጋል።

6. አማራጭ ዋጋ እና አማራጭ ዕቃ በዚህ ጨረታ ማቅረብ አይቻልም።

7. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ውጤቱ እንደታወቀ ተመላሽ የሚሆን በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ ተብሎ በተዘጋጀው ከባንክ በተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

8. በጨረታ ውጤቱ አሸናፊ መሆኑን ከታወቀ ከ8ኛ ቀን ጀምሮ 10% የውል ማስከበሪያ ዋስትና ለአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ ተብሎ በተዘጋጀው ከባንክ በተመሰከረለት ሲ.ፒ.አ ማስያዝና ውል መዋዋል ይኖርባቸዋል።

9. ማንኛውንም ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነዶችንና የዋጋ ማቅረቢያዎችን /ፋይናንሻል/ ሰነዶች በተለያየ ፖስታ ታሽጎ ለየብቻ እና የሚያስገባው ሰነድ ፋይናንሻል የጨረታ ሰነድ አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የጨረታ ሰነዱን ቁጥር የሚጫረትበትን ዕቃ አይነት በትክክል መፃፍ እንዲሁም በፖስታውና በገዙት ሙሉ የጨረታ ሰነድ ላይ ፈርመውና ማህተም በመምታት ማስገባት ያለበት ሲሆን፤ስርዝ ድልዝ በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ዋጋ ስያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናሳውቃለን።

10. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያሲዙት ሲ.ፒ.ኦ. ከቴክኒክ ሰነዶች ጋር በአንድ ላይ ታሽገው መቅረብ አለባቸው።

11. በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን ወይም አገልግሎቱን በራሳቸው ትራንስፖርት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ ግምጃ ቤት ወይም በክፍል 6 በፍላጎት መግለጫው በተጠቀሰው የማስረከቢያ ቦታ ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው።

12. በጨረታ ሰነድ በከፍል 6 ውስጥ በሚገኘው የፍላጎት መግለጫ ላይ በሚገለፀው መሰረት ጨረታ ሰነዱ ላይ በቀረበው መሰረት ናሙና ማቅረብ አለበት።

13. ተጫራቾች ያቀረቡት ናሙናም ሆነ አሸናፊ መሆናቸው ሲረጋገጥ የሚያቀርቡአቸው ዕቃዎች ፖሊስ መምሪያው ባወጣው ፍላጎት መግለጫ /specification/ መሰረት መሆኑን በዋና መምሪያው የጥራት ኮሚቴ ወይም በኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ኤጀንሲ አማካኝነት የሚረጋገጥ ይሆናል።

14. ናሙናው ገቢ መሆን ያለበት ጨረታው ከሚከፈትበት ከአንድ ቀን በፊት መሆን አለበት።

15. ተጫራቾች ጎጃም በረንዳ አስፋው ወሰን ሆቴል ጎን በሚገኘው መ/ቤት 5ኛ ፎቅ ግዢ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10 ቀርበው በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።

16. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ እንዲሁም በማግስቱ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 4፡00 ድረስ ክፍት ይሆንና በዛው ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ቤቱ 5ኛ ፎቅ ኮሪደር ላይ በይፋ ይከፈታል።

17. ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።

18. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

19. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ እንዲሁም በማግስቱ በ11ኛው ቀን እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ጨረታው ክፍት ሆኖ ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዛው ዕለት 4፡30 ሰዓት ተጫራቾችና የሚመለከታቸው አካላት ባሉበት በመ/ቤቱ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል።

ለበለጠ መረጃ በስ/ቁጥር 0112 73 34 04 ወይም 011 2 73 37 35 ይደውሉ

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-29
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-29 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa City Administration Police Commission
  • Buyer address: ኮልፌ ቀራዮ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ምሪያ ከጦርኃይሎች በስተግራ ቀለበት መንገድ ሲወርዱ የቀድሞው ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ ሳይደርሱ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 17, 2026)
  • Posted at: 2026-10-17T07:49:22.000Z
← Back to all tenders