Cleaning and Janitorial Equipment and Service
የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር አ/አ/አካ/ጥ/ባ/ስ/ግ/ጨ/ቁ/01/2019ዓ.ም
የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፡-
- ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያ ግዥ
- ሎት 2 የፅዳት ዕቃ ግዥ
- ሎት 3 የሰራተኛ ደንብ ልብስ ግዥ
- ሎት 4 የህትመት አገልግሎት ግዥ
- ሎት 5 ቋሚ እቃዎች ፈርኒቸር
- ሎት 6 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ
- ሎት 7 የተሽከርካሪ ሰርቪስና ጥገና እና የተለያዩ የመኪና ዕቃዎች ግዥ
- ሎት 8 የአየር ብክለት መከታተያ መሳሪያዎች እና የአካባቢ ብክለት መቆጣጠሪያ መሳሪያዎች
- ሎት 9 የላብራቶሪ ዕቃ፣ ኬሚካል ግዥ እና ጥገና
- ሎት 10 የሶላር ዕቃዎች አቅርቦት እና ግንባታ (solar installation)
- ሎት 11 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ መገልገያ መሳሪያዎች ጥገና፣ ሰርቪስ እና ሶፍትዎር ግዥ
- ሎት 12 የተሻሻለች የከሰል ምድጃ ግዥ
- ሎት 13 የተለያዩ የቧንቧ፣ የኤሌክትሪክ፣ የህንፃ፣ የቢሮ ቁሳቁስ መሳሪያዎች ግዥ
- ሎት 14 ለህፃናት ማቆያ ማዕከል የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች
- ሎት 15 የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ
- ሎት 16 ለስፖርት (ጅም) ቤት የተለያዩ መሳሪያዎች ግዥ
- ሎት 17 ለከተማ ግብርና የሚውል ግብዓት ግዥ
- ሎት 18 የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ግብዓት ግዥ
- ሎት.19 የስቱዲዩ የጅብሰምና ተያያዥ ስራዎች
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን፣
- ለሎት 1. 3,000.00 /ሶስት ሺ ብር/CPO/
- ለሎት 2, 3,000.00 /ሶስት ሺ ብር/CPO/
- ለሎት 3. 5,000.00 /አምስት ሺ ብር/ CPO
- ለሎት 4 3,000.00 /ሶስት ሺብር/CPO/
- ለሎት 5 5,000.00 /አምስት ሺ ብር/CPO/
- ለሎት 6 5,000.00 /አምስት ሺ ብር/ CPO
- ለሎት.7 10,000.00 /አስር ሺ ብር/CPO/
- ለሎት 8 15,000.00 /አስራ አምስት ሺ ብር /CPO/
- ለሎት 9 10,000.00 አስር ሺ ብር/ CPO/
- ለሎት 10 15,000.00/አስራ አምስት ሺ ብር /CPO/
- ለሎት 11 3,000.00/ሶስት ሺ ብር/CPO/
- ለሎት 12 4,000.00/አራት ሺ ብር/CPO/
- ለሎት 13 4,000.00 አራት ሺ ብር/CPO/
- ለሎት 14 3,000.00/ሶስት ሺ ብር/C
- ለሎት 15 3,000.00 /ሶስት ሺ ብር/CPO/
- ለሎት 16 6,000.00 /ስድስት ሺብር/CPO/
- ለሎት 17. 3,000.00 /ሶስት ሺ ብር CPO
- ለሎት 18 20,000.00 /ሃያ ሺ ብር/CPO
- ለሎት 19. 10,000.00 አስር ሺ ብር/CPO የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች ለሚገዙት ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ሰነድ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ይከፍላሉ።
1. ህጋዊና የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡና በግብር ሰብሳቢው መ/ቤቱ የዘመኑን የመንግስት ግብር የተከፈለበት መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ከብር 50,000.00 (ሃምሣ ሺህ ብር) በላይ ዋጋ ባለው ግዥ ላይ የሚሳተፉ ማንኛውም ተጫራቾች በተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለበት የጨረታ ሰነድ በሚያስገቡበት ጊዜ የድርጅቱ ማህተም ሰነዱ ላይ መደረጉን ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የክፍያ ትዕዛዝ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና በፖስታ ታሽጎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራች አሸናፊ ድርጅቶች ለሚያቀርቧቸው የውሉን ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ያስይዛሉ።
3. ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ማስገባት አለባቸው።
4. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የጨረታው ሳጥን ተዘግቶ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት የዕቃ ዋጋ አገልግሎት የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ60 ቀን ጨረታው ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል።
6. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
7. ተጫራቾች ዋጋ ማቅረቢያ ሲሞሉ ፋይናንሽያል ኦርጅናል እና ፋይናንሽያል ኮፒ በተጨማሪም ቴክኒካልኦርጅናል እና ቴክኒካል ኮፒ ብቻ ብቻውን በፖስታ ማሸግ ይኖርባቸዋል።
8. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ናሙና የሚያስፈልግ የዕቃ አይነት ከሆነ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብአለባቸው ካልሆነ በተሠጠው በእስፔስፍኪሽን መሰረት ማቅረብ አለባቸው።
➢ ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ቢፈልጉ የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የካ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በሚያስገባው መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ የሚገኝ ይሆናል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን
Tender details
- Deadline: 2026-10-29
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-29 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ababa City Administration Environmental Protection Authority
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Oct 17, 2026)
- Posted at: 2026-10-17T07:55:22.000Z