Textile, Garment and Leather
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት ቢሮ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ወይም አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
More tags
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር 002/2018
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት ቢሮ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎቶች ላይ ተጫራቾችን በግልፅ የመንግስት ግዥ ቡድን ከዚህ በታች ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ወይም አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል፡፡
- ሎት 1 የደንብ ልብስ ግዥ
- ሎት 2 የስቴሽነሪ (የጽህፈት)እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ
- ሎት 3 የፅዳት ዕቃዎች እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ
- ሎት 4 ልዩ ልዩ እቃዎች ግዥ
- ሎት 5 የመኪና ኪራይ አገልግሎት እና ተዛማጅ ግዥ
- ሎት 6 የኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ
- ሎት 7 የህትመት አገልግሎት እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ
- ሎት 8 የጫኝ እና የአውራጅ አገልግሎት ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ
- ሎት 9 የዲጄ ዲኮርና ሳዉንድ ሲስተም አገልግሎት ግዢ
የሲፒኦ ማስያዣ መጠን
|
ተ.ቁ |
የግዥው ዓይነት |
የሚያሲዘው ገንዘብ መጠን |
ምርመራ |
|
1 |
ሎት 1 የደንብ ልብስ ግዥ |
2,000.00 |
Cpo ብቻ |
|
2 |
ሎት 2 የስቴሽነሪ (የጽህፈት) እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ |
4,000.00 |
Cpo ብቻ |
|
3 |
ሎት 3 የፅዳት ዕቃዎች እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ |
5000.00 |
Cpo ብቻ |
|
4 |
ሎት 4 ልዩ ልዩ እቃዎች ግዥ |
4.000.00 |
Cpo ብቻ |
|
5 |
ሎት 5 የመኪና ኪራይ አገልግሎት እና ተዛማጅ ግዥ |
10,000.00 |
Cpo ብቻ |
|
6 |
ሎት 6 የኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ |
30,000.00 |
Cpo ብቻ |
|
7 |
ሎት 7 የህትመት አገልግሎት እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ |
3,000.00 |
Cpo ብቻ |
|
8 |
ሎት 8 የጫኝ እና ያዉራጅ አገልግሎት ተዛማጅ ግዥ |
2,000.00 |
Cpo ብቻ |
|
9 |
ሎት 9 ዲጄ ዲኮርና ሳዉንድ ሲስተም አገልግሎት ግዢ |
15,000.00 |
Cpo ብቻ |
በመሆኑም ተጫራቾች፡-
1. በዘርአ ህጋዊና የታደሰ ንግድ የስራ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር/Tin No/የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት፣የአቅራቢነት መረጃ ያላቸው፡፡
2. ለሚወዳደሩባቸው የአገልግሎት አይነቶች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ይጠበቅባቸዋል ፡፡
3. የጨረታው ሰነድ አቀራረብ ፣ ቴክኒካል ሰነድና ፋይናንሻል ሰነድ ኦሪጅናል፣1 ቴክኒካል ሰነድ እና ፋይናንሸል ሰነድ ኮፒ 1 ለየብቻ እንዲሁም፣ 1 ሲፒኦ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ለእያንዳንዱ መቅረብ አለበት፡፡
4. የመልካም ስራ አፈፃፀም የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል
5. የጨረታ ሰነዱን እስጢፋኖስ አካባቢ በሚገኘው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ መሬት ልማት አስተዳደር ቅርንጫፍ ፅ/ቤት አዲሱ 1ኛ ፎቅ የመንግስት ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 500.00 በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
6. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንድ ቀን ብሎ በመቁጠር 11ኛው ቀን ላይ ከጥዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋ ሲሆን በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 5፡30 ላይ ጨረታው ይከፈታል፡፡
7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ላይ እንደ ማሳሰቢያ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
8. አሸናፊ የሚለየው በእየ አይተሙ ይሆናል።
9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኛ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡-
1. ተጫራቾች ተቋሙ ካዘጋጀው የዋጋ መሙያ ቅጽ ውጭ መጠቀም አይፈቀድም የተጠቀመ ተወዳዳሪ ከጨረታ ውጭ ይደረጋል፡፡
2. ከሲፒኦ ማስያዣ ውጭ ዋስትና የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎች ተቀባይነት የላቸውም፡፡
አድራሻ፡- እስጢፋኖስ ከሚገኘው ከማሪዎት ሆቴል ጎን የቂርቆስ ክ/ከ/አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን ህንፃ 1ኛ ፎቅ
ስልክ፡-09-36-51-92-61
በቂርቆስ ክ/ከ/ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን
Tender details
- Deadline: 2026-10-29
- Bid closing time: 10:30
- Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንድ ቀን ብሎ በመቁጠር 11ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-29 11:30
- Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንድ ቀን ብሎ በመቁጠር 11ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 5፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Kirkos Sub City Administration Land Development and Administration Bureau
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 17, 2026)
- Posted at: 2026-10-17T08:15:36.000Z