Wood and Wood Working

በኢትዮጵያ ማረሚያ ቤት ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጠረጴዛ፣ ተሽከርካሪ ወንበር፣ ሶፋ፣ መጋረጃ እና የቢሮ ምንጣፍ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በኢትዮጵያ ማረሚያ ቤት ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል

  • የተለያዩ ጠረጴዛ፤
  • ተሽከርካሪ ወንበር፤ ሶፋ፤
  • መጋረጃ፤
  • የቢሮ ምንጣፍ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከሥራው ጋር የተገናኘ በዘመኑ የታደሠ የንግድ ፍቃድ፣ የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው የአገር ውስጥ የድጋፍ ደብዳቤ ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር የሚሰጠውን የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሠርተፊኬትና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎች ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

ተጫራቾች የጨረታ መመሪያና የዕቃ ዝርዝር መግለጫ የሆነውን የጨረታ ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/ በመያዝ ዘወትር በስራ ሠዓት ከአ/አበባ በደብረብርሃን መስመር 63 ኪ/ሜትር ርቀት ላይ በስተቀኝ በኩል በሚገኘው የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ማሠ/ተቋም ሂሳብና በጀት ቢሮ ቁጥር 12 በመምጣት መግዛት የምትችሉ ሲሆን፡-

 

የእቃው ዓይነት

ጨረታው የሚከፈትበት ቀና ሰዓት

1

ጠረጴዛ፤ ተሽከርካሪ ወንበር፤ ሶፋ፤ መጋረጃ፤የቢሮ ምንጣፍ እቃዎች ግዥ

ጥቅምት 12/2019ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።

ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብር 50,000.00/ሃምሳ ሺህ/ ብር በባንክ ተረጋግጦ በሚሰጥ (CPO) በማሠራት የጨረታ መወዳደሪያ ፖስታ ውስጥ በማስገባትና በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

የሚቀርበው ጨረታ ሠነድ በአማርኛ መሆኑን እየገለፅን መ/ቤቱ የተሻለ አመራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ መሆኑን እናሳስባለን።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0116720000፣ 0920-169144 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

የኢትዮጵያ ማረሚያ ቤት ኮሌጅ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-22
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-10-22 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የኢትዮጵያ ማረሚያ ቤት ኮሌጅ
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 17, 2026)
  • Posted at: 2026-10-17T08:31:30.000Z
← Back to all tenders