House and Building Foreclosure

25 ቅጠል ቆርቆሮ ክዳን ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Description

ማስታወቂያ

በአፈጻጸም ከሳሽ በአቶ ዱሎ ጋናሞ እና በአፈ/ም ተከሳሽ በአቶ ወንድሙ ካሳ መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ መነሻ በአፈጻጸም ሐራጅ ሽያጭ የወጣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በብሌ አዋሳ ከተማ አስተዳደር በ01 ቀበሌ ውስጥ ልዩ ስሙ ተሃድሶ ተብሎ በሚጠራበት መንደር በስተሰሜን አቶ ታምራት ታንጋ በስተምስራቅ ባዶ ቦታ በስተምዕራብ መንገድ እና በስተደቡብ ባዶ ቦታ የሚያዋስነው 200 ካ.ሜ ይዞታ እና በይዞታው ላይ ያለው 25 ቅጠል ቆርቆሮ ክዳን ቤት በመነሻ ዋጋ 350,000 (ሶስት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) የተገመተውን ለመጫረት ወይም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች ማንኛውም ሰው በቀን 21/03/2019 ዓ.ም ንብረቱ በሚገኝበት ስፍራ በመገኘት ከጧቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 7፡00 ሰዓት ድረስ ተገኝተው በጨረታው ላይ አሸናፊነቱ ሲረጋገጥ 25 ፐርሰንት ለማስገባት በቅድሚያ በመያዝ እና ከአሸነፉ በ15 ቀናት ውስጥ የቤቱ ግምት ጠቅላላ ዋጋ መከፈሉን አውቀው እንዲቀርቡ እና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያው በገበያ ላይ መዋሉን መግለጫ ለመቀበል በቀን 16/02/2019 ዓ.ም ለሆነው ለፍ/ቤት ችሎት እንዲቀርብ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን የኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ፍ/ቤት ፍታብሄር ችሎት አዟል።

በደ/ኢት/ክልል መንግስት በወላይታ ዞን የኪንዶ ኮይሻ ወረዳ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-30
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-11-30 09:00
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Kindo Koyisha Woreda Court
  • Published on: Yedebub Nigat (Oct 17, 2026)
  • Posted at: 2026-10-17T08:52:33.000Z
← Back to all tenders