House and Building Sale

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

የቦታ ስፋት በካሬ

የሃራጅ መነሻ ዋጋ

 

ሐራጅ የሚከናወንበትጊዜ

ለሐራጅ

የቀረበው ንብረት

አድራሻ

የካርታ ቁጥር

ቀን

ሰዓት

ከተማ

 ወረዳ/

ክ/ከተማ

ቀበሌ

1

ወንድወሰን ሸምሱ

 

ጌጤ ብርቦ

ጅማ ቅርንጫፍ

ቤት

ጅማ

 

ጅማ

ሄ/መንቲና

5550/2016

174 ካ.ሬ

2,000,000

(ሁለትሚሊዮን)

 

ህዳር 11/2019

4፡00-6፡00

  1. ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ጅማ ቅርንጫፍ
  2. አሸናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም::
  3. ማንኛዉም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ ¼ ኛዉን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንከ ከፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::
  4.  ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ጅማ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታዉ ቀን በቦታዉ በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡
  5. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል።
  6. ተቋሙ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 0911068603 መደወል ይችላሉ:

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-20
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-11-20 12:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Finance Institution S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Oct 18, 2026)
  • Posted at: 2026-10-19T09:24:44.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders