House and Building Sale

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

የቦታ ስፋት በካሬ

የሃራጅ መነሻ ዋጋ

 

ሐራጅ የሚከናወንበትጊዜ

ለሐራጅ

የቀረበው ንብረት

አድራሻ

የካርታ ቁጥር

ቀን

ሰዓት

ከተማ

 ወረዳ/

ክ/ከተማ

ቀበሌ

1

ዘዋጋ

ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማ

ዘሪሁን

ወልደማሪያም

 

አያት

ቅርንጫፍ

 

ቤት

ኣዲስ

አበባ

 

የካ ክ/ከተማ

ወረዳ 12

 

1.YE-LTP YE12000848-019730

2. YE-LTP-YE12000843-019709

3. YE-LTP YE12000853-019818

1. 345

2. 354

3. 327

 

35,000,000

 (ሰላሳ አምስት ሚሊዮን ብር)

 

ህዳር 11/2019

4፡00-6፡00

  1.  ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ሸዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋናው ቢሮ ጽ/ቤት
  2. አሸናፈዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዘ ት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም፡
  3. ማንኛዉም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4 ኛዉን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል::
  4. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አያት ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታዉ በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡
  5. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ሻት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል።
  6. ተቋሙ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
  7. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 0917040058/0911352333 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-20
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-11-20 12:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Finance Institution S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Oct 18, 2026)
  • Posted at: 2026-10-19T09:26:52.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders