Textile, Garments and Uniforms
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather Products
South Ethiopia Regional State
More tags
Packaging and LabellingSport Materials and EquipmentPromotional ItemsAdvertising and PromotionPrinted Advertising MaterialsPrinting and PublishingFoam MattressPlastic Raw Materials and ProductsSpare Parts and Car Decoration MaterialsStationeryOffice Supplies and ServicesComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsVehicle (garage service)Maintenance and RepairConstruction Machinery and EquipmentConstruction and Water WorksAluminium ProductsSteel, Metals and AluminiumSteel Raw Materials and ProductsOther MetalsEquipmentSafety and SecurityCleaning and Janitorial Equipment and ServiceKitchen EquipmentBuilding and Finishing MaterialsAmharic2merkatoSouth Ethiopian Regional Government Police Commission
Description
የግዥ ማስታወቂያ ቁጥር 01 (አንድ)
የዕቃ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ፤
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት የመደበኛ
- ፖሊስ ግራውንድ ዩንፎርም፣ የአድማ ብተና ሠራዊት ሬንጅር ልብስ፤ የአድማ ብተና ዝናብ ልብስ ፤ የአድማ ብተና ፊልድ ጃኬት፤
- የአድማ ብተና ስሊፒንግ ባግ፤
- የአድማ ብተና ሽርጥ፤
- የማርችንግ ባንድ ግራውንድ ዩንፎርም፤
- የቴኳንዶ ልብስ፤
- የፖሊስ ዱላ፤
- የፖሊስ ደንብ ልብስ፣
- የፖሊስ ፊሽካ፤
- የፖሊስ ደንብ ቦቲ ጫማ፣ የወንድና የሴት ጉርድ ጫማ ፤
- የፖሊስ አርማ ያለው ቀበቶ፤
- የፖሊስ መለዮ፤
- የዝናብ ልብስ ፣
- ፍራሽ ፣አንሶላ ከነትራስ ጨርቅ፣
- የውጭ ብርድ ልብስ ፤
- ትራስ፤ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፤
- የጽ/ መሣሪያዎች ፤
- የጽዳት ዕቃዎች፤የምንስ ቤት ዕቃዎች፤
- የስፖርት ቲሸርትና ቁምጣ ፤
- ሸራ ጫማ ፣ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤
- የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፤
- የተሽከርካሪ ጥገና፤
- የተለያዩ ዓይነት ህትመት ፤
- አሰልጠኝ ቱታ ከእነ ቶርሽን ጫማ እና
- የግንባታ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፤-
- ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
- የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው
- የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያለው
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ የምሥክር ወረቀትና ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ወይም ቲን ሰርቲፍኬት ያለው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ /Bid Bond/ ለሚያቀርቡት የዕቃ ዋጋ በባንክ የተመሠከረለት ቼክ/CPO/ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ከሬዲት ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
- ተጫራቾች የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከክልል ፖሊስ ኮሚሽን ግዥ እና ን/አስተዳደር ዳይክቶሬት ቢሮ ቀርበው መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች አንድ ተጫራች የሰጠውን ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት የተከለከለ ነው።
- ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን ሙሉ አድራሻቸውንና ፊሪማቸውን አሟልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቅጂ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 11፡ዐዐ ሰዓት ድረስ ከልል ፖሊስ ኮሚሽን ግዥና ን አስተደደር ዳይሬክቶሬት በመምጣት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በጨረታ ሰነድ ላይ በተጠቀሰው መሠረት በግልጽ ማቅረብ አለባቸው።
- ጨረታ የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ15ኛው ቀን በኋላ በቀጣዩ የሥራ ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸው ጨረታውም በዚሁ ዕለት ከሰዓት በኋላ 08:00 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት በኮሚሽኑ ግዥ እና አስተዳደር ዳይክቶሬት ይከፈታል።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በጨረታ ሰነድ ላይ በተጠቀሰው መሠረት በግልጽ ማቅረብ አለባቸው።
- ኮሚሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፍልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፤
ለተጨማሪ ማብራሪያ በ ሞባይል ስልክ ቁጥሮች
09 16 30 87 43 ወይም 09 16 86 13 42 እና 09 17 00 42 20 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን፤
ወላይታ ሶዶ፤
Tender details
- Deadline: 2026-11-02
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ15ኛው ቀን በኋላ በቀጣዩ የሥራ ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-02 14:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ15ኛው ቀን በኋላ በቀጣዩ የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: South Ethiopian Regional Government Police Commission
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 18, 2026)
- Posted at: 2026-10-19T09:56:20.000Z
- Source: Qelal Tenders