Stationery

የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን የደንበኞች ማዋዋያ ፋይል አቃፊ ግዥ ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ EU/C/E/R//M/D/B/001/2019

የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን ለደንበኞች ማዋዋያ(ፋይል አቃፊ) በድርጅቱ

ተ.ቁ

የህትመት አይነት

አይነት

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ / CPO/

የጨረታ መዝጊያ

የጨረታ መክፈቻ

ሎት 1

የደንበኞች ማዋዋያ ፋይል አቃፊ

ናሙና ከሪጅኑ የሚሰጥ ይሆናል

200,000+ -

 

100,000

 

ህዳር 3/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

ህዳር 3/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

አርማ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ማለሰብም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ ማተሚያ ቤት የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው ፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና በታከስ ከፋይነት ቲን Tin/ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
  2.  ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲቸሱ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታውን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድርጅታችን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000254223992 EEU-C/E REGION የማይመለስ ብር 400.00(አራት መቶ ብር) ገቢ በማድረግ ዘወትር በስራ ሰዓት በሆሳዕና ከተማ እየሩሳሌም አደባባይ በሚገኘው በድርጅቱ ቢሮ የኢ/ኤ/ገ/ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን ሰፕላይ ቼይን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 06 በመምጣት የሚታተመውን ፋይል አቃፊ ናሙና መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /Bid Security/ ማስያዝ ይኖርባቸውል፡፡
  5.  ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን እና የጨረታ ማስከበሪያቸውን በጥንቃቄ በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማቸውን በመግለጽ ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ድረስ ብቻ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን ሰፕላይ ቼይን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 06 ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  6. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን የሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 ይከፈታል፡፡
  7. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0461780849/0915976767 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  8.  ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  9. ተጫራቾች በጨረታው የተጠቀሰው ብዛት ቢጨምር/ቢቀንስ/ የማስረከብ ግዴታ አለባቸው፡፡

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን


Tender details

  • Deadline: 2026-11-12
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-11-12 14:00
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
  • Bid bond: 100,000.00 ብር
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 18, 2026)
  • Posted at: 2026-10-19T10:08:47.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders