Stationery
በደ/ኢ/ክ/መንግሥት በጌዴኦ ዞን የዲላ ወ/ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለዲላ ዙሪያ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesTri Wheeler, Motorcycles and Bicycles Purchase
South Ethiopia Regional State
More tags
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsComputer and AccessoriesIT and TelecomEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsOffice Machines and AccessoriesOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureAmharic2merkatoGedeo Zone Dilla Zuria Woreda F/E/D/B
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 001/2019 ዓ.ም.
በደ/ኢ/ክ/መንግሥት በጌዴኦ ዞን የዲላ ወ/ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለዲላ ዙሪያ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን ማለትም
- ሎት 1/ የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃ ግዥ
- ሎት2/ የሞተር ሳይክል ግዥ
- ሎት 3/ የደንብ ልብስ ግዥ
- ሎት 4/ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ እና
- ሎት 5/ የፈርኒቸር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-
- በዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
ከላይ በዝርዝር የተቀመጠውን መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በሥራ ሰዓት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ከዲላ ዙ/ወ/ ገቢዎች ጽ/ቤት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ ስለሆነም ተጫራቾች ማሟላት ያለበት መስፈርት
- ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎት 5000/አምስት ሽህ ብር/ ብቻ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ እና ከታወቀ ባንክ በሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ ቼክ ሆኖ በጥሬ ገንዘብ ዋስትና ማቅረብ አይቻልም፡፡
- ዕቃ የሚሸጡበትን ዋጋ በተዘጋጀው ዝርዝር ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልተው አንድ ኦርጂናል ሰነድ እና ሁለት ኮፒ ሰነድ በተለያየ ፖስታ ካሽጉ በኋላ ከሲፒኦ ጋር በአንድ ትልቅ ፖስታ በሰም በማሸግ ማቅረብ የሚችል፡፡
- በኦርጂናልና በኮፒ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ በሚታይ መልኩ በድጋሚ ተጽፎ ግዥ
- በተጫራች /በሕጋዊ ተወካይ/ መፈረም አለበት፡፡
- በእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ ላይ ሕጋዊ የድርጅት ማህተምና ፊርማ ማረፍ አለበት፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወጥቶ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን ጠዋት በ4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በ4፡30 ላይ ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ነገር ግን የ16ተኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡
- የጨረታ ሳጥን የሚገኘው በዲላ/ዙ/ወ/ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ግዥና ንብ/አስ/ዋና/የሥራ ሂደት ነው፡፡
- በጨረታ ተወዳድረው ያሸነፉበትን ዕቃዎች በዲላ/ዙ/ወ/ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ የማጓጓዝ የማስጫን እና የማውረጃ ወጭ ችለው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- አሸናፊ የሆነ ተጫራች ለጽሕፈት መሣሪያ ዕቃ እና ለደንብ ልብስ ግዥ ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ላይ መገኘት አለመገኘት የጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉልም፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-
0970904657/0976086019
የዲላ/ዙ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥንብ/አስ/ዋና/የሥራ ሂደት
Tender details
- Deadline: 2026-11-02
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወጥቶ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን ጠዋት በ4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-02 10:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወጥቶ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን ጠዋት በ4፡30 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Gedeo Zone Dilla Zuria Woreda F/E/D/B
- Bid bond: 5000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Oct 18, 2026)
- Posted at: 2026-10-19T10:42:08.000Z
- Source: Qelal Tenders