Textile, Garments and Uniforms
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherCleaning and Janitorial Equipment and Service
Addis Ababa
More tags
StationeryOffice Supplies and ServicesEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsHealth Related Services and MaterialsHealth Care, Medical IndustryLaboratory Equipment and ChemicalsFreight TransportWarehousing, Transit and Transport ServiceTransportation ServiceVehicleRentPrinting and PublishingInstallation, Maintenance and Other Engineering ServicesMedical Equipment and SuppliesShoes and Other Leather ProductsOffice FurnitureFurniture and FurnishingComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesPharmaceutical ProductsHand Tools and Workshop EquipmentOthersMaintenance and RepairTour and TravelHospitality, Tour and TravelAmharic2merkatoNifas Silk Lafto Sub City Woreda 02 Health Post
Description
የአንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2019
በን/ስ/ላ/ክ/ከ የወረዳ 02 ጤና ጣቢያ የ2019 ዓ.ም በጀት አመት የሚፈልጋቸውን፡
- ሎት 1 ደንብ ልበስ 10,000.00
- ሎት 2 አላቂ የፅዳት እቃዎች 10,000.00
- ሎት 3 አላቂ የቢሮ እቃዎች -12,000.00
- ሎት4 ቋሚ እቃዎች 16,000.00
- ሎት 5 መድሃኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት 30,500.00
- ሎት 6 የጥገና እቃዎች 5,000.00
- ሎት7 ትራንስፖርት - 2,000.00
- ሎት 8 ህትመት -5,500.00
- ሎት 9 የባዮ ሜዲካል የጥገና መሳሪያዎች 5,000.00
ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
በዚህ መሰረት ፡-
- በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው, ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ በመንግስት ግዥ ን/አስ/ኤጀንሲ ድህረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ የተመዘገቡ፤ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
- ተጫራቾች የጨረታው ለእያንዳንዱ ሎት ለሚወዳደሩበት ሲፒኦ በባንክ የተረጋገጠ ከላይ በሎት የተሰጡትን ማስከበሪያ ብር ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፤
- ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን በጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከተታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በየሎቱ በመክፈል በን/ስ/ላ/ክ/ከ የወረዳ 02 ጤና ጣቢያ ጀሞ ሚካኤል (አፍሪካ ህንፃ) ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 50 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በፋይናንስ ግዥ ቢሮ ቁጥር 50 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጠን ውስጥ ማስገበት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ10ኛው ቀን (በአስረኛው ቀን) 11፡30 /አስራ አንድ ተኩል ይታሽጋል፤ በ11ኛው ቀን በቢሮ ቁጥር 50 አራት ሰዓት(4፡00) ይከፈታል፤ የመክፈቻው ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጠለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎት ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለሌሎች በቀረበው የፍላጎት መግለጫ መሰረት ማዘጋጀትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ከቫት ጋር ያለውን ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፤
- የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባየነት የለውም፤ ተጫራቾች 10% የውል ማሰከበርያ በማስያዝ ውል ይፈጽማል።
- አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚ መ/ቤቱ ድርስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ
አድራሻ ፡- በን/ ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 2 ጤና ጣቢያ ጣቢያ ጀሞ ሚካኤል (አፍሪካ ህንፃ ) ፊት ለፊት ይገኛል።
ስልክ ቁጥር 09 72 70 51 52
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-10-29
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን በጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከተታይ የስራ ቀናት በ10ኛው ቀን (በአስረኛው ቀን) 11፡30
- Bid opening: 2026-10-30 10:00
- Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን በጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከተታይ የስራ ቀናት በ11ኛው ቀን አራት ሰዓት(4፡00)
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Nifas Silk Lafto Sub City Woreda 02 Health Post
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር ) በየሎቱ
- Published on: Addis Zemen (Oct 18, 2026)
- Posted at: 2026-10-19T10:49:19.000Z
- Source: Qelal Tenders