Stationery
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and Service
Sidama
More tags
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesBuilding and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksSoftware Provision, Development and Web DesignAmharic2merkatoSidama National Regional State Supreme Court
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ማስታወቂያ 03/2019
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት የተገለጹ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1 የጽሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች
- ሎት 2 የጽዳት ዕቃዎች
- ሎት 3 ኤሌክተሮኒክስ
- ሎት 4 እስማርት ኮረት
በዚሁ መሠረት 1-
- በየዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው፣ የዘመኑን ግብር የገበረ
- የቫት VAT ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ያለው
- የግብር ከፋይ TIN መለያ ቁጥር ያለው
- የዕቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፊ ከተራ ቁጥር 1- 4 የተጠቀሰውን ማስረጃዎች ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ቅዳሜ እና እሁድ ጨምሮ ለያንዳንዱ ሎት ሰነድ የማይመለስ ብር 200 ( ሁለት መቶ ብር ) ብቻ በሲዳማ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን በተከፈተው አካውንት ቁጥር 1000347602028 በማስገባት እስልፒ ይዞ ሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቢሮ ቁጥር 230 በመቅረብ ሠነዱን መውሰድ ይቻላል።
- ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ በCPO / በBid Bond የ90 ቀን/ወደም ብር 15,000/ አስራ አምስት ሽህ/ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ስም በማስራት ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች የፋይናሻል ዶክመንት ኦርጂናል 1 እና 2 ኮፒ በተለያየ በሰም በታሸገ ኢንቬሎፕ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንት ኦርጂል 1 እና ኮፒ 1 በተለያየ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ተከታታይ 15 ቀናት ቅዳሜና እሁድ ጨምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች | ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ዕለቱ በዓል / የስራ ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተገለጸው ስዓት ይከፈታል።
- የጨረታ አሽናፊ ዕቃውን በራሱ ወጪ አጔጉዞ መጋዝን ማስገባትና ሰነዱ ላይ በተገለጸው መሰረት አገልግሎቱን ማቅረብ ይኖርበታል።
- የጨረታው አሸናፊ በጨረታ መመሪያ መሠረት የጨረታ አሸናፊነቱ በማስታወቂያ ይገለጻል።
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ
መብቱ የተጠበቀ ነው ።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046 212 5584/ 09 13 17 50 91
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-02
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ተከታታይ 15 ቀናት ቅዳሜና እሁድ ጨምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00
- Bid opening: 2026-11-02 14:30
- Bid opening (note): ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ተከታታይ 15 ቀናት ቅዳሜና እሁድ ጨምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30
- Region: Sidama
- Publishing entity: Sidama National Regional State Supreme Court
- Bid bond: 15,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Oct 18, 2026)
- Posted at: 2026-10-19T11:01:36.000Z
- Source: Qelal Tenders