House and Building Sale
የአዊ/ብሔ/ዞ/ከ/ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ቲሊሊ ሄርሜላ ሆቴል የሚጣል አፍሪካ የእቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አሳየ አይቸው (22) ሰዎች መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በአፈጻጸም ተከሳሽ በወ/ሮ የሽ አስረስ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ፤ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 02 ካርታ ቁጥር 467/08 በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ አስማረ ካሳሁን፣ በምስራቅ የልጅ ማር እንዲሁም በምእራብ ወርቅነህ ዘለቀ መካከል ተዋስኖ የሚገኘው፤ መነሻ ዋጋው 3‚140‚000 (ሶስት ሚሊዬን አንድ መቶ አርባ ሽ) ብር ሲሆን መነሻ ዋጋውን ሳይጠብቅ ይሸጣል፡፡ በመሆኑም ከጥቅምት 10/2019 ዓ.ም እስከ ህዳር 9/2019 ድረስ በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ፤ ህዳር 10/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 6፡00 ቤቶች በሚገኙበት ቦታ መጫረት የምትችሉ ሲሆን፤ አሸናፊው ¼ኛውን ወዲያውኑ በከፍ/ፍ/ቤት በፀደይ ባንክ አካውንት ገቢ እንዲያደርግ እና ቀሪውን በቀጠሮው ቀን ይዞ እንዲቀርብ ያስፈልጋል፡፡ ስለሆነም መግዛት የምትፈልጉ በቦታው ተገኝታችሁ መወዳዳር የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የአዊ/ብሔ/ዞ/ከ/ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-19
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-11-19 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Awi National Administration Higher Court
- Published on: Be'kur (Oct 19, 2026)
- Posted at: 2026-10-19T13:31:24.000Z
- Source: Qelal Tenders