House and Building Sale

የአዊ/ብሔ/ዞ/ከ/ ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ቲሊሊ ሄርሜላ ሆቴል የሚጣል አፍሪካ የእቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አሳየ አይቸው (22) ሰዎች መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በአፈጻጸም ተከሳሽ በአቶ ሞሴ ታመነ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ፤ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 04 ፤ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ አለነ መንግስቱ፣ በምስራቅ እውነቱ ታመነ እንዲሁም በምእራብ ደረጀ አየሁ መካከል ተዋስኖ የሚገኘው፤ መነሻ ዋጋው 2‚850‚000 (ሁለት ሚሊዬን ስምንት መቶ ሃምሳ ሽ ) ብር ሲሆንመነሻ ዋጋውን ሳይጠብቅ ይሸጣል፡፡ ጫረታው ከጥቅምት 10/2019 ዓ.ም እስከ ህዳር 9/2019 ድረስ በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ፤ ህዳር 10/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 6፡00 ቤቶች በሚገኙበት ቦታ መጫረት የምትችሉ ሲሆን፤ አሸናፊው ¼ኛውን ወዲያውኑ በከፍ/ፍ/ቤት በፀደይ ባንክ አካውንት ገቢ እንዲያደርግ እና ቀሪውን በቀጠሮው ቀን ይዞ እንዲቀርብ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ስለሆነም መግዛት የምትፈልጉ በቦታው ተገኝታችሁ መወዳዳር የምትችሉ መሆኑን ፍ/ ቤቱ አዝዟል፡፡

የአዊ/ብሔ/ዞ/ከ/ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-19
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-11-19 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Awi National Administration Zone High Court
  • Published on: Be'kur (Oct 19, 2026)
  • Posted at: 2026-10-19T13:47:52.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders