House and Building Sale
የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት: የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
House and Building SaleSales, Disposals and ForeclosureHouse and Building Foreclosure
Amhara
More tags
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ቄ/አብዩ አበረ እና በአፈ/ተከሳሽ የኔጌት ተረፈ መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ፤ ከሳ ከተማ ቀበሌ 01 ፤ በሰሜን የአለሙ ወለል ቤት፣ በደቡብ ተሻለ አይነታው፣ በምስራቅ መንገድ እንዲሁም በምእራብ ባዶ መሬት መካከል ተዋስኖ የሚገኘው እና በየኔጌት ተፈሪ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 493‚550 (አራት መቶ ዘጠና ሶስት ሽ አምስት መቶ ሀምሳ ) ብር ይሸጣል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያው ከጥቅምት 10/2019 ዓ.ም እስከ ህዳር 10/2019 ድረስ ለተከታታይ 30 ቀናት በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ፤ ህዳር 10/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 5፡00 ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ እንድትወዳዳሩ ይጋብዛል፤ ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን ¼ኛ በሲፒዬ አስይዛችሁ እንድትቀርቡ ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-19
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-11-19 11:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Banja Woreda Court
- Bid bond: 25%
- Published on: Be'kur (Oct 19, 2026)
- Posted at: 2026-10-19T14:19:02.000Z
- Source: Qelal Tenders