Textile, Garments and Uniforms

በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር 001/2019

በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ለየሎቱ ሲ.ፒ.ኦ በማስያዝ ማቅረብ የምትችሉ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያሉትን እያንዳንዱ መረጃ/ መስፈርቶች/በጥንቃቄ ትኩረት ሰጥታችሁ በማንበብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ለሎት 1. 6211/ የደንብ ልብስ

30000.00 ብር

ለሎት 2. 6212/ አላቂ የቢሮ ዕቃ

20000.00 ብር

ለሎት 3. 6214/ አላቂ የህክምና እቃ

15,000.00 ብር

ለሎት 4 6215/ አላቂ የትምህርት ዕቃ

20,000.00 ብር

ለሎት 5. 6218/ አላቂ የፅዳት ዕቃ

35,000.00 ብር

ለሎት 6. 6219/ ልዩልዩ እቃዎች

10,000.00  ብር

ለሎት 7. 6313/ ቋሚ እቃ

40,000.00 ብር

  1. በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ እና ቲንነበር /TIN NO/ ያላቸው፡፡
  2. የዘመኑ ግብር የከፈሉና በአቅራቢዎች ስም ዝርዝር ላይ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚገልጽ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. የጨረታ ማስከበሪያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተረጋገጠ /ሲ.ፒ.ኦ/ ከላይ በተጠቀሱት የሎት አይነቶች መሰረት ከጨረታ ሰነድ ጋርአያይዘው ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት።
  5.  የጨረታ ሰነዱ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ የማይመለስ 400.00/አራት መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ቁ3 መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/ አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
  7.  ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየት ህጋዊ የድርጅት ማህተማችሁን በማድረግ በፖስታ በማሸግትሌቱ ባዘጋጀው የጨረታሳጥንውስጥ ማስገባትይኖርባቸዋል።
  8. ጨረታው የሚዘጋው በጋዜጣ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በስራ ቀናት ውስጥ በ4፡00ሰአት ይሆናል፡፡እንዲሁም ጨረታው የሚከፈተው በዚሁ ዕለት4፡30 ይሆናል፡፡
  9.  የጨረታውአሸናፊ ያሸነፈውን ዕቃ በሚደረገው የውል ስምምነት መሰረት በራሱ ትራንስፖርትቂሊንጦ ቁ.2 የመጀ/ደ/ትቤትማረሚያ ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡
  10. ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ጨረታ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ሰነድ ስትመልሱ ከእያንዳንዱ አላቂና ቋሚ እቃዎችን በመለየት ናሙና /ሳምፕል/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡በተጨማሪ፡ መምጣት የማይችሉ ከባድ እቃዎችንበመለየት በፎቶ ከነስፔስፊኬሽኑ እንድታቀርቡልን እናሳስባለን ።
  11. ተጫራቾች ጨረታው በሚከፈትበት ሰአት ተጫራቾቸወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል።
  12.  የጨረታ አሸናፊ ሆነው ከተገኙ በኋላ10% /አስር /ፐርሰንት ባሸነፉበት ዕቃ መሰረት የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  13. ተጫራቾች በምትጫረቱባቸው እቃዎች ላይ መ/ቤቱ 20% የመጨመርም የመቀነስም መብቱ የተጠበቀ ነው ::
  14. መ/ቤቱ ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  15. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ዋጋ ዝርዝር ስትሞሉ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ ፣ በፍሉድ የጠፋ፣የተነካካ የዋጋ ዝርዝር እንዳይኖር እና በተለያ የእጅ ጽሁፍ፣የተለያ ፊርማ አወዛጋቢ የዋጋ መሙያ ከውድድር ውጪ እንደሚያደርግ ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡
  16.  ተጫራቾች በምታቀርቡት ናሙና ሳምፕል ላይ ምንም አይነት የድርጅት ማህተም ፣ስልክ ቁጥር እና ሌሎች ምልክት ካለላውቸ ከውድድር ውጪ የሚደረግ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡
  17.  ለጥቃቅንና አነስተኛ ተጫራቾች በሀገር ውስጥ ምርት ብቻ መወዳደር ይችላሉ ፡፡ነገር ግን የሀገር ውስጥ ምርት ካልሆነ እንደማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ መግዛት እና ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ይኖርባችዋል ፡፡ስለሆነም የዋስትና ደብዳቤ የማንቀበል መሆኑን ከወዲሁ እንገልጻለን ፡፡
  18. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-09-20198347/0913-641182 ብለው ይደውሉ።

አድራሻ፡- ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ፊት ለፊት ያለው ት/ቤት

በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ.2 የመጀመሪያ ደረጃ  ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-30
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰአት
  • Bid opening: 2026-10-30 10:30
  • Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በ4፡30 ሰአት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Kilinto No.2 Elementary School
  • Buyer's registered address: አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ከቂሊንጦ ማረሚያ ፊት ለፊት
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 19, 2026)
  • Posted at: 2026-10-19T14:24:41.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders