Stationery
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት የፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ሴክተር ጽ/ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and Service
Addis Ababa
More tags
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherOffice Machines and AccessoriesVehicle (garage service)Maintenance and RepairShoes and Other Leather ProductsEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsOffice FurnitureFurniture and FurnishingComputer and AccessoriesIT and TelecomAmharic2merkatoAkaki Kality Sub City Woreda 3 FEDB
Description
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት የፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ሴክተር ጽ/ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ
- ሎት 01 አላቂ የቢሮ የጽፈት መሳሪዎች ፤- ለጨረታ ማስከበሪያ 41,538.00 CPO የሚያዝ
- ሎት 02 አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ - ለጨረታ ማስከበሪያ 183,012.00 CPO የሚያዝ
- ሎት 03 የተለያዩ የደንብ ልብሶች ፤ለጨረታ ማስከበሪያ 98,418.00 CPO የሚያዝ
- ሎት 04 ልዩ ልዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ፣ለጨረታ ማስከበሪያ 11,107.00 CPO
- .ሎት 05 የተሽከርካሪና መጓጓዣ እድሳት፤ ለጨረታ ማስከበሪያ 15,000.00 CPO የሚያዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁም መሠረት ፡-
- ተጫራቾች ለሚጫረቱበት በዘርፉ ቀጥተኛ የሆነና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለቸው፡፡
- በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ከሆነ አምራች ድርጅት መሆናቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ ካልሆነም በሃገር ውስጥ ምርት ላይ መሰማራታቸውን ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር Tin Number / ያለው ፡፡
- በጨረታ ለመሳተፍ የሚስችል ኪሊራንስ ማቅረብ የሚችልና በወቅቱ በማንኛውም ሁኔታ ያልተቀጣ (እንዳይወዳደር ያልታገደ)መሆን አለበት ፡፡
- የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማስረጃ መቅረብ የሚችሉ፡፡
- በማንኛውም ምክንያት ከአቅራቢነት ያልታገዱ ፡፡
- በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በጨረታ ማስታወቂያ በተሰጠው የጨረታ ማስከበሪያ መሠረት በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 3 አስተዳደር ስም CPO በማሰራትና ማስገባት ይጠበቅበታል።
- ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው እና ናሙና ለሚስፈልጋቸው ዕቃዎች ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ናሙናውን ማቅረብ አለባቸው ፡፡
- ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዘረገባቸው ማስረጃ በሃርድ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው ፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልጽ ያንዱን ዋጋ ፤ጠቅላላ ዋጋ እና ድምሩን በትክክል ስርዝ ድልዝና በፍሉድ የጠፋ ሰነድና ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የሌለው መሆኑን አውቃችሁ በጥንቃቄ በመሙላት ኦሪጂናሉንና ኮፒውን በተለያዩ ፖስታዎች በማድረግ ሁለቱንም ፖስታዎች በአንድነት በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ለዚሁ ጨረታ ለማገልገል በወረዳው ግዢ የስራ ሂደት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ሦስተኛ ፎቅ ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 05 በመቅረብ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በሎቱ ያስገቡትን ጠቅላላ ድምር በጥንቃቄና ትክክለኛውን ማስቀመጥ አለባቸው፡፡
- በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን ወይም አገልግሎቱን በራሳቸው ትራንስፖርት አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት ልዩ ቦታው ከአቃቂ ዋናው ንግድ ባንክ ጀርባ በሚገኘው ጽ/ቤት ወይም በተጠቀሰው የማስረከቢያ ቦታ ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዝርዝር ጉዳዩን የያዘ ሰነድ ሦስተኛ ፎቅ ፋ/ጽ/ቤት ከቢሮ ቁጥር 05 መግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ11ኛው የሥራ ቀን ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ በ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 11ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሁነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሸለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114 34-54-90 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 3
ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-30
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-30 10:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የሥራ ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Akaki Kality Sub City Woreda 3 FEDB
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 19, 2026)
- Posted at: 2026-10-19T14:34:46.000Z
- Source: Qelal Tenders