Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ኮማ/ክ/ጦሮች የፅህፈት፣ የፅዳት፣ የህሙማን ማገገሚያ እና የመኪና መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ
ኮማ/ክፍለ ጦሮች ግ.ጨC001-2019
በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ኮማ/ክ/ጦሮች 12ኛ፤ 3ኛ፤ 104ኛ እና 05ኛ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን
- የፅህፈት፤
- የፅዳት፤
- የህሙማን ማገገሚያ እና
- የመኪና መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡-
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች በጨረታው ሊወዳደር ይችላል፡፡
- ተጫራቾች በሚጫረቱባቸው የጨረታ አይነቶች ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤በአቅራቢነት ስለመመዝገባቸው የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፤
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ /ከፋይነት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማረጋገጫ ማቅረብየሚችል
- ጨረታው የሚከናወነው በግልፅ ጨረታ ስነ-ስርዓትና ይህንኑ አስመልክቶ የኢፌዲሪ መንግስት ባወጣው የመንግስት ግዥ አዋጅ ብቁ ለሆኑ ተጫራቾች ነው፡፡
- አሸናፊ ድርጅቶች ባሸነፉባቸው ዕቃዎች ያሸነፉትን ዋጋ ከጨረታው በኋላ ሳይጨምር ወይም ሳይቀንስ እስከ 9ዐ ቀናት ድረስ መቆየት ይኖርበታል፤
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋ ሲያቀርቡ የዕቃውን ሙሉ ስም፤ የተሰራበትን ሃገር እና የጥራት ደረጃውን (Specification)አሟልተው ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቾቹ ስለሚጫረቱባቸው ለእያንዳንዱ ጨረታ የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ላይ በተገለፀው ብር መጠን በባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ማቅረቢያ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ የእቃውን አይነት ኢንቨሎፑ ላይ በግልፅ መፃፍ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ከተጫራቾች ዝርዝር መምሪያ ጋር የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታውጆ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ አ/አ ኮየፈቼ የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጢ መምሪያ ግቢ ውስጥ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- በጨረታ ሳጥን ውስጥ የመጫረቻ ሰነድ የሚገባው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ሲሆን በእለቱ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ኮየ ፈቼ የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠ/መምሪያ ግቢ ውስጥ 4:15 ይከፈታል 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል፡፡
- የመጫረቻ ሰነዱ የሚሸጥበት ቀን ከ 9/02/209 እስከ 24/02/2019 ድረስ ነው፡፡
- "የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ኮማ ክፍለ ጦሮች 2 3 4ኛ እና 5ኛ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ እንዲሁም 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251972665346
ወይም +251954318427 ይደውሉ።
በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ኮማ/ ክ/ጦሮች
Tender details
- Deadline: 2026-11-03
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-03 10:15
- Bid opening (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ministry of Defense
- Buyer's registered address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 19, 2026)
- Posted at: 2026-10-19T14:45:42.000Z
- Source: Qelal Tenders