Equipment and Accessories
የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቁርጥራጭ ወረቀት/ሸፍሻፊ/ ማሰሪያ ማሽን (Scrap paper Baler machine) ብዛት 1 በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የመጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 026/19
ድርጅታችን ቁርጥራጭ ወረቀት/ሸፍሻፊ/ ማሰሪያ ማሽን (Scrap paper Baler machine) ብዛት 1 በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል።
ስስሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገን ዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት እና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታክስ ክሊራንስ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (አራት ኪሎ) አዲሱ ህንፃ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይ የማይመስስ ብር 500.00 ከፍለው በመግዛት የፋይናንሺያል እና የቴክኒካል የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውን እና ኮፒ በተያየ ፖስታ በማድረግ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ነባሩ ህንፃ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው ገዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 30,000 (ሰላሳ ሺህ) ብር በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማስያዝ አለባቸው።
ጨረታው 15/ 03 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰአት ተዘግቶ በዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ (ከላይ የተገለፁ ለቅድመ ግምገማ የሚያገለገሉ ዶክመንቶች፣ የጨረታ ማስከበሪያ) ብቻ ከሰዓት 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ነባሩ ህንፃ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል።
የፋይናንሸያል የመጫረቻ ሠነዶች የሚከፈቱት ቴክኒካል ተቀባይነት ላገኙት ብቻ ነው።
ድርጅቱ የተሻ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት
ስልክ ቁጥር፡- 011-1-55-52-30
ድረ ገፅ (www.ethbspe.org)
Berhanena selam printing enterprise
አዲስ አበባ
የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-11-24
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-11-24 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Berhanena Selam Printing Enterprise
- Buyer's registered address: Addis Ababa, Ethiopia
- Bid bond: 30,000 (ሰላሳ ሺህ) ብር
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 19, 2026)
- Posted at: 2026-10-19T15:19:54.000Z
- Source: Qelal Tenders