Textile, Garments and Uniforms

ኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይን ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ የግብርና ግባቶች እና የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 002/2019

ኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይን ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የተለያዩ  ግዥዎችን በፑሉ ተጠቃሚ ለሆነ መ/ቤቶች የእቃ አገልግሎት ግዥዎችን በ12 ምድብ ከፍሎ በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት፡-

  • ሎት 1 የደንብ ልብስ
  • ሎት 2 የግብርና ግባቶች
  • ሎት 3 የፅዳት እቃዎች
  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈለበትና አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድምዝገባ፣ ቲን ሰርተፍኬት   ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወይም ከፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በእቃ አቅራቢነት ተመዘገቡበትን የምስክር  ወረቀት እና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ከጨረታው ሰነድ ጋር ያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል  ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች ዋናውንና ኮፒውን በማቅረብ ዘወትር በስራ ሰዓት መውሰድ ይችላሉ።
  2. የጨረታ ሰነዱ በኢንቨሎፕ ታሽጎ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ቴክኒካል እና ፋይናሻል ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻው በፖስታ ታሽጎ የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን 3ኛ ፎቅ ማስገባት ይኖርበታል።
  3. ጨረታው እስከ 11ኛው ቀን 4፡00 ሠዓት ድረስ ሰነዱ ተመላሽ ተደርጎ በ4፡30 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  4. ተጫራቾች በጋዜጣው ላይ በተገለጹት የጨረታ ዓይነቶች በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች በገዙት ጨረታ ሰነድ ላይ ፊርማቸውን የድርጅቱን ማህተም በእያንዳንዱ ገጽ ላይ በመፈረም ማቅረብና ማረጋገጥ አለባቸው።
  6. የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 (አስር ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ከሆነ ከአዳራጃቸው አካል የድጋፍ ደብዳቤ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ፑል የመንግስት ግዥ ቡድን ስም ተሰርቶ መቅረብ ይኖርበታል።
  7. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ጨረታ የጨረታ ዓይነቶች ውስጥ የተዘረዘሩትን ያንዱ ዋጋ እና የጠቅላላውን ዋጋ በግልጽ ከጽ/ቤት ገዝተው በወሰዳት ሰነድ ላይ ማስፈር ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች ሎት 13 በተገለፁት ጨረታ ዓይነቶች በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው ቀን እስከ ቀኑ 4 ስአት ድረስ ብቻ ናሙና ማቅረብ /ግዴታ ወደ ፅ/ቤታችን ሳንጥል ክፍል ማስገባት ይኖረባቸዋል። ጨረታ በተዘጋጀው ስፔክ መሰረት መሙላት የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታው እንደተከፈተ ስፔኩ ታይቶ ሲረጋጥ አሸናፊው የሚለይ ይሆናል። ሌሎቹ በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው ስፔስፊኬሽን መሰረት ዋጋ መሙላት ይኖርባቸዋል።

መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆኖ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ኮ/ቀራኒዮ ከተማ ወረዳ 06 የሚገኘው የክፈለከተማው

ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301

ስልክ ቁጥር፡- 011 835 0897

የኮ/ቀ/ክ/ከተማ የዲዛይና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና

ፋይናንስ ጽ/ቤት ፑል የመንግሰት ግዥ ቡድን


Tender details

  • Deadline: 2026-10-30
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡10 ሠዓት
  • Bid opening: 2026-10-30 10:30
  • Bid opening (note): በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡30 ሠዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Kolfe Keranio Sub City Administration Design & Construction Works Pool Administration Finance Office
  • Bid bond: 10,000 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 19, 2026)
  • Posted at: 2026-10-19T15:24:54.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders