Stationery
በማ/ኢ/ክ/መ/ በስልጤ ዞን የላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሆኑ ዕቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesOffice Machines and Accessories
Central Ethiopia
More tags
Computer and AccessoriesIT and TelecomEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsConstruction Machinery and EquipmentConstruction and Water WorksTri Wheeler, Motorcycles and Bicycles PurchaseSpare Parts and Car Decoration MaterialsOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureCleaning and Janitorial Equipment and ServiceAmharic2merkatoSilte Zone Lanfuro FEDB
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በማ/ኢ/ክ/መ/ በስልጤ ዞን የላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሆኑ ዕቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ማለትም፡-
- 1ኛ ሎት1. የቢሮ አላቂ ዕቃ የፅህፈት መሰሪያ ግዢ
- 2ኛ. ሎት2. የቢሮ ኤልክትሮኒክስ ግዢ
- 3ኛ ሎት3. 100ሲሲ ሞተር ግዢ
- 4ኛ ሎት፣ ሚክሰር ግዢ
- 5ኛ.ሎት5. የሞተር መለዋወጫ ግዢ
- 6ኛ. ሎት6. የቢሮ ፈርኒቸር ግዢ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሠረት
- የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ ስለመሆኑ ማስረጃ የሚያቀርብ የምታቀርብ
- በመስኩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ የለው ያላት
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት (ቲን ነምበር የለው)
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ኛ
1ኛ ሎት 1 ለተመደበው ለፅህፈት መሳሪያ ብር 20,000፣
2ኛ. ሎት 2 ለተመደበው ለኤሌክትሮኒከስ ብር 10,0ዐዐ፣
3ኛ ሎት 3 ለተመደበው 100ሲሲ ሞተር ብር 30,000፣
4ኛ. ሎት 4 ለተመደበው ለሚክሰር ብር 20,000 ፣
5ኛ ሎት 5 የሞተር መለዋወጫ ብር 20,000፣ እና
6ኛ, ለተመደበው የቢሮ ፈርኒቸር ግዢ ብር 20,000 ህጋዊ ዕውቅና ካለው የፋይናንስ ተቋም የጨረታ ማስከበሪያ ኢያይዞ ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከስልጤ ዞን ላንፋሮ ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ 400 /አራት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ሰነዱን አንድ ኦርጂናልና አንድ ኮፒ ለየብቻ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ እስከ ቀኑ 8፡30 ሰዓት ድረስ በስልጤ ዞን ላንፋሮ ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 9 ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።
- የጨረታ ሰጥኑ ሰነድ ማስግቢያ የጊዜ ሰሌዳ በተጠናቀቀበት እለት ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ታሽጎ ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀኑ 9፡00 ሰዓት ይከፈታል።
- አሸናፊው ድርጅት ማሸነፉን በደብዳቤ ካሳወቅንበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 03 የስራ ቀናት ውስጥ ፅ/ቤታችን ድረስ በመምጣት ውል መግባት ይኖርባችኋዋል።
- አሸናፊው ድርጅት ውል የገባበትን ዕቃ ውል በገባበት ጊዜ ውስጥ እስከ ላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።
- በጨረታው ዕቃዎችን ለማቅረብ የምትወዳዳሩ ተጫራቾች ያሸነፋችሁትን ዕቃ በጨረታ እስፔስፍኬሽን መሠረት 1ኛ ደረጃ ጥራት ያለቸው፣ አስፈለጊውን ማቴሪያሎች እና መረጃ ዶከመንቶች የማቅረብ ግዴታ አለበቸው።
- ማንኛውም አሸናፊ ድርጅት የጥራት ችግር ያለበት እና ያልተሟለ መረጃ የልቀረበበት ዕቃዎች በሙሉ መልሰው ጥራት ያለውን እና መረጃ የተሟላ ዕቃ ማቅረብ ግዴታ አለበቸው።
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስ/ቁጥር 09 13 17 02 12/ 09 33 43 49 98/ 09 26 94 49 00 ደውሎ መጠደቅ ይቻላል።
በማ/ኢ/ክ/መ/ በስልጤ ዞን የላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-02
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ እስከ ቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-02 15:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Silte Zone Lanfuro FEDB
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 400.00 /አራት መቶ ብር/ ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Oct 19, 2026)
- Posted at: 2026-10-19T15:36:26.000Z
- Source: Qelal Tenders