Stationery
በሐረሪ ህ/ክ/መንግስት ድሬ ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸር እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም የቢሮ ጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዢው መለያ ቁጥር፡- ድሬ/ወ/ መስ/001/19
በሐረሪ ህ/ክ/መንግስት ድሬ ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2019ዓ/ም የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸር እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም የቢሮ ጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡-
1. ተጫራቾች የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም VAT ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
2. ተጫራቾች የተለያዩ የጨረታ እቃዎችን ዝርዝር የሚገልፅ የጨረታ ሰነድ በሐረሪ ህ/ክ/መንግስት ድሬ ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት ብር 500 (አምሰት መቶ ብር) መግዛት ይኖርባቸዋል።
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በካሽ ወይም CPO ብር 10,000.00 ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የጨረታ ሰነድ ኦርጅናል እንዲሁም ኮፒውን በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ተቆጥሮ በ15ኛው ቀን ጠዋት በ4፡00 የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተዘጋው ቀን በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
6. ድሬ ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ክቁጥር:- 09 21 65 42 80 / 09 63 83 46 93
በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግሥት ድሬ-ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-02
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ጠዋት በ4፡00
- Bid opening: 2026-11-02 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ጠዋት በ4፡30
- Region: Hareri
- Publishing entity: Hareri People Region State Dire Tayara Woreda Administration Bureau
- Bid bond: 10,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 19, 2026)
- Posted at: 2026-10-19T15:44:52.000Z
- Source: Qelal Tenders