House and Building Sale

እናት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ለጨረታው የቀረበው ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት

የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር

    ሐራጁ የሚከናወንበት

 

ቀንና ዓ.ም

    ሰዓት

 

ከተማ

ቀበሌ

የካርታ ቁጥር

የቦታው ስፋት

 

1

አቶ ማንዴላ ከፍያለው

አቶ አዳነ መሰለ ትኩ

እቴጌ ምንትዋብ እህል በረንዳ

G+1 መኖሪያ ቤት

ጎንደር

አዘዞ ጠዳ

10610/2015

200 ካ.ሜ

10‚458‚753.40

ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም

ከጧቱ  4:00-5፡15

 

2

ወ/ሮ ሳራ መንግስቴ

ወ/ሮ ሳራ መንግስቴ

አዳማ ቅርንጫፍ

 መኖሪያ ቤት

አዳማ

ቦኩ ሸነን

1125/B/SH/2003

180 ካ.ሜ

3‚635‚638.00

ህዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም

ከጧቱ  5:00-6፡15

 

የሐራጅ ደንቦች

  1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ  1/4ኛ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
  2. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
  3. አሸናፊ የሆነ ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡
  4. ሐራጁ የሚከናወነው ከላይ በተገለጸው ቀን እና ሰአት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ  ይካሄዳል፡፡
  5. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡
  6. ለመንግስት የሚከፈለው የሊዝ ክፍያእና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል።
  7. ለሐራጅ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከህግ ክፍሉ ጋር እና/ወይም ከቅርንጫፎቹ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ።
  8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-65-68 / በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

እናት ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-11-24
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-11-24 12:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Enat Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Oct 18, 2026)
  • Posted at: 2026-10-20T08:43:36.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders