Equipment and Accessories
የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ላፕቶፕ በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ.የተ.የኅብረት ሥራ ዩኒየን
Yirgacheffe Coffee Farmers Cooperative Union (YCFCU) LTD
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር፡-YCFCU/29394/19
የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ላፕቶፕ በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁም መሰረት
1.የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለዉ ግለሰብ ወይም ድርጅት እና ማህበራት አስፈላጊው መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው መሣተፍ ትችላላቹ።
2. ተጫራች ግለሰብ/ድርጅት የዘመኑ ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ (Clearance) ማቅረብ የሚችሉ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/Tin/ ያለው ኀ/ሥራ ማህበራት ከሆኑ ከአደራጅ መ/ቤት የምዝገባ ሠርተፍኬት እና ዋስትና ማቅረብ የሚችል።
3. ተጫራቹ ዝርዝር የጨረታዉ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ዘውትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (C.P.O) ኦርጅናል 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር) እና ኮፒ ሰነድ በድርጅቱ ማህተም በአንድ ፖስታ ላይ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 09/02/2019ዓ.ም ጀምሮ (10) አስር የሥራ ተከታታይ ቀናቶች ዉስጥ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ።
5. ተጫራቾች ጨረታዉን ካሸነፉ የዉል ማስከበሪያ 10% ያስይዛሉ።
6. ጨረታዉ በቀን 23/02/2019 ዓ/ም ከሰዓት 7፡30 ሰዓት የሚዘጋ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቀኑ 23/02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል።
7. ለጨረታዉ የተያዘዉ ዋስትና ለተሸናፊዎቹ የጨረታዉ ዉጤት ሊገለፅ የሚመለስ ይሆናል።
8. ተጫራቾች ሚወዳሩበትን ዕቃ ዋጋ ላይ ቫት ተጨምሮ ያለው መግለጽ ይኖርባቸዋል።
9. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
አድራሻ፡-
ቃሊቲ አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደዉ በኦሮሚያ ዉሃ ሥራዎች ጎን
ስልክ፡-011 471 7019/18/17
Physical Address:
Akaki kalit Sub city Around Kality Square Behind CCRDA,
Next to Oromia Water Works Construction Bruea, on the road of Hana
Maryam in
Yergacheffe Coffee Farmers Cooperative Union Ltd
E-mail [email protected] P.O.BOX: 122641
TEL:+251(0)11 471-7019/18/17 FAX: +251 (0)11 471-7010
Tender details
- Deadline: 2026-11-02
- Bid closing time: 13:30
- Bid opening: 2026-11-02 14:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Yirgacheffe Coffee Farmers Cooperative Union (YCFCU) LTD
- Buyer's registered address: Akaki kalit Sub city Around Kality Square Behind CCRDA Head Office
- Bid bond: 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር)
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Reporter (Oct 18, 2026)
- Posted at: 2026-10-20T09:31:29.000Z
- Source: Qelal Tenders