Cleaning and Janitorial Equipment and Service

የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Description

ማስተካከያ

የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለመምሪያው የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጨረታዎች በሀገር ውስጥ አወዳድሮ ለመግዛት ጥቅምት 7 ቀን 2019 ዓ/ም ገፅ 23 ላይ ማስታወቂያ የወጣ ሲሆን ሆኖም በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር A.K.K.K.PO/NCB 001 /2019 ዓ/ም ተብሎ የወጣ በስህተት ሲሆን በመጀመሪያ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተብሎ እንደነበብ የተስተካከለ መሆኑን እናስታውቃለን።

 ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ  ይጫኑ

https://tenders.qelal.et/tender-6ad328820a538af30f000001/ 

 


Tender details

  • Deadline: 2026-10-29
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-29 10:30
  • Bid opening (note): ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa City Administration Police Commission
  • Buyer's registered address: ኮልፌ ቀራዮ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ምሪያ ከጦርኃይሎች በስተግራ ቀለበት መንገድ ሲወርዱ የቀድሞው ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ ሳይደርሱ
  • Published on: Addis Zemen (Oct 20, 2026)
  • Posted at: 2026-10-20T13:47:28.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders