Equipment and Accessories

የኢትዮጵያ ስኩል ሬዲነስ ኢኒሼቲቭ የተለያዩ ቁሳቁሶች ብቁ እና ሕጋዊ የሆኑ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ስኩል ሬዲነስ ኢኒሼቲቭ (ኢ.ስ.ሬ.ኢ) ለ2019 በጀት ዓመት በ8 ክልሎች ለሚገኙ በፕሮጀክት ለታቀፉ የመንግሥት አፀደ ሕፃናት እና መምህራን ኮሌጆች ለት/ት አሰጣጥ ጥራት ድጋፍ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ቁሳቁሶች ብቁ እና ሕጋዊ የሆኑ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. ICT, MULTIMEDIA & NETWORKING EQUIPMENT
  2. FURNITURE & CLASSROOM SUPPORT EQUIPMENT (open shelf, production table, wall-mounted pegboard, etc.)
  3. STATIONERY & OFFICE SUPPLIES
  4. CREATIVE & ART MATERIALS (Die-Cut Machine for Shapes and Letters, Hot Glue Gun, etc )
  5. OUTDOOR PLAY & PLAYGROUND EQUIPMENT (sea saw, slide, swings, merry-go-round & sand
    box

በዚሁም መሠረት ተጫራቾች በአዲስ አበባ ከተማ ለቡ በሚገኘው የኢስሬኢ ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሠነዱን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10፡00 ሠዓት በመምጣት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) እየከፈሉ መውሰድ ይችላሉ፡፡ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ታው መሳተፍ ና ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ ሠርተፍኬት እና የወቅቱን ግብር የከፈሉበትን ኮፒ አብረው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የአቅራቢነት /Supplier/ መመዝገቡን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ የቫት ምዝገባ የምስክር ወረቀትና የባለፈው ወር የቫት ዲክላሬሽን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ የሚወዳደሩበት የመነሻ ጠቅላላ ዋጋ 2% በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ዋስትና ከታወቀ ተቋም ወይም ከባንክ የተሰጠ የተረጋገጠ ቼክ (CPO) ማቅረብ የሚችል፤ ድርጅታቸው በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩበትን አጠቃላይ የሥራ ልምድ ከሶስት የተለያዩ ድርጅቶች የሥራ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው ይህ ሣይሆን ቢቀር ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከውድድር ይሠረዛሉ፡፡ ተጫራቾች በገዙት ኦርጅናል የጨረታ ሠነድ ላይ በግልጽ መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  1. ተወዳዳሪዎች የምታቀርቡትን ሰነድ በአንድ ፖስታ በማሸግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10፡00 ሠዓት ድረስ በኢትዮጵያ ስኩል ሬዲነስ ኢኒሸቲቭ ዋና ቢሮ በመገኘት ማስገባት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ትክክለኛ አድራሻቸውንና ስማቸውን በታሸገው ኤንቬሎፕና በመጫረቻ ሰነዳቸው ላይ በመፈረም ማስቀመጥ አለባቸው፡፡
  3. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በተዘጋ ባለው የሚቀጥለው የሥራ ቀን በ3፡00 ሰዓት በኢትዮጵያ ስኩል ሬዲነስ ኢኒሸቲቭ ቢሮ ይከፈታል፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡- ለቡ መብራት ኃይል ጋራ ማርት ፊት ለፊት ኦሳክ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 304/4

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0912 037 450/0913 594 852 መደወል ይቻላል፡፡
የኢትዮጵያ ስኩል ሬዲነስ ኢኒሸቲቭ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-30
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10፡00 ሠዓት ድረስ
  • Bid opening: 2026-10-31 09:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በተዘጋ ባለው የሚቀጥለው የሥራ ቀን በ3፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopia School Readiness Initiative
  • Buyer's registered address: ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 የቤት ቁጥር አዲስ ለቡ መብራት ሀይል ኦሳክ ህንጻ አባድር ሱፐር ማርኬት ያለበት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 304/3 እና 304/4
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 20, 2026)
  • Posted at: 2026-10-20T13:57:04.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders