Textile, Garments and Uniforms
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ሰርጢ ጤና ጣቢያ ልዩ ልዩ እቃዎችን ከአቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather Products
Addis Ababa
More tags
StationeryOffice Supplies and ServicesPrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionPrinting and PublishingHealth Related Services and MaterialsHealth Care, Medical IndustryMedical Equipment and SuppliesPharmaceutical ProductsCleaning and Janitorial Equipment and ServiceOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice Machines and ComputersMaintenance and RepairOthersGeneratorsEnergy, Power and ElectricityHouse and BuildingFreight TransportWarehousing, Transit and Transport ServiceFood Items and DrinksFood and BeverageAmharic2merkatoAkaki Kality Sub City Wereda 8 Serti Health Post
Description
የጨረታ ቁጥር 001
የጨረታ ማስታወቂያ
በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተገለፁትን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- የደንብ ልብስ ፣
- ህትመት ፣
- የጽዳትዕቃ፣
- የህክመና እቃዎች፣
- አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣
- ልዩ ልዩ እቃዎችን እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና ጀነኔተር ሰርቪስ ።
- ውሃ እና ቆሎ የህንፃ ጥገናዎችን ከአቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድፈቃድያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን እንዲሁም የአቅራቢነት ዝዝር ውስጥ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ሰርተፍኬት ማስያዝ አለባቸው፡፡
- የሚወዳደሩበት እቃ ናሙና በእስፔስፊኬሽን መሰረት እና በእጃቸው ላይ የሚገኝ እንዲሁም በተጠየቁ ሰአት ወዲያው ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት የተቀመጠውን በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና CPO ብቻ ማስያዝ አለባቸው ::
- በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀው ሙሉዝርዝር ሁኔታ የጨረታው መመሪያ ሆኖ ችግሮች ካጋጠሙ በግዥው መመሪያ የሚዳኙ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች የሞሉትን ሰነድ በፖስታ አሽገው ኦርጅናልእና ፎቶኮፒብለው በመፃፍ የድርጅታቸውን ማህተም፣ ፊርማ በማድረግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- የውል ማስከበሪያ የግዥውን ግምታዊ ዋጋ 10% ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የወሰዱትን ሰነድ ዋናዋና ቦታዎች ላይ በመፈረም እና የድርጅታቸውን ማህተም በመምታት ሙሉ ሰነዱን ተመላሽ ማድረግ አለባቸው ፡፡
- መ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ -
- የጨረታ ሳጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ይሆንና በ11ኛው ቀን 3፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ቀን 3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 42 ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው አስር የስራ ቀናት ተከታታይ ቢሮ ቁጥር 412 በመቅረብ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ሰነድ መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- የህክምና እቃዎች ላይ የምትወዳደሩ ከ FDA ሰርተፍኬት ማያያዝ አለባችሁ፡፡
- የጨረታማስከበሪያ (CPO)መቅረብ ስላለበት ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት እንድታሲዙ እያሳሰብን፤ በየሎቱ በዝርዝር እንደሚከተለው አስቀምጠናል፡፡
- ከጥቃቅን እና አነስተኛ ወይም ካደራጃቸው መስሪያ ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ይዘው የሚጫረቱ ተጫራቾች ከሆኑ ምን አይነት ምርት እንደሚያመርቱ እና የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤ የሀገር ውስጥ ምርት ችርቻሮ /ጅምላ ንግድ ከሆነ ደግሞ ከአምራቹ የተሰጣቸውን ፍቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ፡፡ ካልሆነ ግን እንደማንኛውም ተጫራች ሰነድ በመግዛትና የጨረታ ማስከበሪያ እና የውል ማስከበሪያ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፡፡
- የጭነት ትራንስፖርት ላይ የምትወዳደሩ ሲንግል ፒካፕ የሆነ የታደሰ ቴክኒክ ምርመራ ያደረገ እና ንግድ ፍቃድ ሌብሬ እና ቦሎ እንዲሁም ስሪታቸው እ.ኤ.አ 2000 ጀምሮ መወዳደር ትችላላችሁ ፡፡
- በውሃ እና ቆሎ አቅርቦት ላይ የምትወዳደሩ ያለፋችሁበትን ተቋሙ በፈለገ ሰአት እንደ አስፈላጊነቱ አምጡ ስትባሉ ለአንድ አመት ያክል ማቅረብ አለባችሁ
በመሆኑም
- 6211- ደንብ ልብስ የሚወዳደር = 90,000 ብር
- 6212 - አላቂ የቢሮ እቃዎች የሚወዳደር =36,000.00 ብር
- 6213 - ህትመት የሚወዳደር = 46,000.00 ብር
- 6214- የህክምና እቃዎች የሚወዳደር = 60,000.00 ብር
- 6218 - አላቂ የጽዳት እቃዎች የሚወዳደር = 80,000.00 ብር
- 6219 - ልዩ ልዩ እቃዎች የሚወዳደር 60,000.00 ብር
- 6313 - ቋሚ እቃዎች የሚወዳደር = 100,000.00 ብር
- 6243 የኤልክትሮኒክስ ጥገና እና ጀነሬተር ሰርቪስ ላይ የሚወዳደር = 38,000.00 ብር
- 6244 የህንፃ ጥገና ላይ የሚወዳደር = 38,000.00 ብር
- 6255 የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት የሚወዳደር = 14,000 ብር
- 6419 የውሃ እና ቆሎ ቅርቦት ላይ የሚወዳደር = 14,000 ብር
- አድራሻ ፤- አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በወረዳ 8 ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ
ለተጨማሪ ማብራሪያ ፤- በስልክ ቁጥር 011-439-89-08
ከላይ ጨረታ የወጡ መደቦች ላይ ዋጋ የሚሞላ ተጫራች የሞላውን እቃ ድምር ሁሉም ላይ የሞላ ተወዳደሪ የሁሉንም ድምር የጨረታ ማስከበሪያ ማሳያዝ አለበት፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ሰርጢ ጤና ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-10-30
- Bid closing time: 09:00
- Bid closing (note): የጨረታ ሳጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ይሆንና በ11ኛው ቀን 3፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-30 09:30
- Bid opening (note): የጨረታ ሳጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ይሆንና በ11ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Akaki Kality Sub City Wereda 8 Serti Health Post
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 20, 2026)
- Posted at: 2026-10-20T14:20:32.000Z
- Source: Qelal Tenders