Vehicle and Machinery Foreclosure

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ማስታወቂያ

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ከሚገኙ ድርጅቶች ያሰባሰባቸውን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም ተሸከርካሪዎቹን ለመግዛት የሚፈልግ ተጫራች አዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ በሸገር ዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ቢሮ ቁጥር 4 ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከጥቅምት 6 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ) በመክፈል መግዛት የሚችሉ ሲሆን በጨረታ ሰነዱ ላይ የተቀመጡ መስፈርቶችን በማሟላት እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ድረስ የመረጡትን ተሽከርካሪ ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማዘጋጀት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡15 ሰዓት ይከፈታል።

ግሩፑ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በተንቀሳቃሽ ስልክ ቁጥር
09 13 29 40 35/ 09 11 66 38 04 / 09 70 21 71 57
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኃላ/የተ/የግል ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-10-31
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-31 10:15
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Midroc Investment Group
  • Buyer's registered address: የካ አባዶ ኮንደሚንየም መግቢያ ዴይላይት አፕላይድ ቴክኖሎጂስ ኃ.የተ.የግ ማኅበር ቅጥር ግቢ
  • Bid document price: 400 (አራት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 20, 2026)
  • Posted at: 2026-10-20T14:47:45.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders