Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የ10ኛ አ/ወ/ክ ጦር ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የግዥ መለያ ቁጥር

1ዐ1/አ/ወ/ክ/ጦር 001 2019/

የጨረታ ማስታወቂያ

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የ10ኛ አ/ወ/ክ ጦር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1  አላቂ የፅዳት ዕቃዎች እና የሕሙማን ማገገሚያ የተለያዩ ፓወር ወተትና ጁሶች
  • ሎት2 የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች እና የማሽነሪ መለዋወጫች
  • ሎት3 የተለያዩ የቢሮ የፅሕፈት እና የስልጠና ማቴሪያለች
  • ሎት 4 የተለያዩ የቶዮታ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች

ስለዚህ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች፡-

  1. ተጫራቾች ከሚጫረቱበት ዕቃ ጋር ቀጥታ ግንኙነት ያለው በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የዘመኑን የንግድ ግብር የከፈሉና የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚ/ር ባወጣው የዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡበትን ማስረጃ የሚያቀርቡ፤
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው ብር መጠን በባንክ በተረጋገጠ /ሲፒኦ/ CPO ብቻ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት አለባቸው፡፡
  3. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ
  4. ከጥቅምት10/02/2019 ዓ.ም ጀምሮ በምዕራብ አርሲ ዞን አልገሪማ ወረዳ የልዩ ዘመቻዎች ከ/ጦሮች መኖሪያ ካምፕ በሚገኘው ግዢ ክፍል በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከጥቅምት 10/ 2019 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 25/2019 ዓ.ም 4፡30 ድረስ ግዢ ክፍል ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው ጥቅምት 25/2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡45 ሰዓት ጀምሮ በጨረታ ሰነድ በሚቀመጠው ሰዓት መሰረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዢ ክፍል ቢሮ ይከፈታል፡፡
  7. ክፍሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፣

ለተጨማሪ ማብራሪያ-- 09-33-05-25-74/ 0918825084 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር

በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የ101ኛ/አ/ወ/ክ/ጦር


Tender details

  • Deadline: 2026-11-04
  • Bid closing time: 10:30
  • Bid opening: 2026-11-04 10:45
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Ministry of Defense
  • Buyer's registered address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 20, 2026)
  • Posted at: 2026-10-20T15:25:15.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders