Stationery
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የሁልባራግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ሞተር ሳይክል በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የሁልባራግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ እና በካፒታል በጀት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡-
- ሎት-1 የጽህፈት መሳሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎች
- ሎት-2 ኤሌክትሮኒክስ
- ሎት-3 ሞተር ሳይክል በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ፡-
1. በመስኩ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
2. የግብር ከፋይ መለያ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
4. በመንግስት ግዥ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና፡-
- ለሎት1 50,000 ሃምሳ ሺህ ብር/
- ለሎት-2 20,000 ሃያ ሺህ ብር/
- ለሎት-3 15,000/አስራ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ የሚችሉ
6. ጨረታውን ቢያሸንፉ ያሸነፏቸውን እቃዎችን ኬራቴ ከተማ በሚገኘው የሁልባራግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት መጋዘን ድረስ አምጥተው ማስረከብ የሚችሉ፡፡ ከሁልባራግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ኬራቴ ከተማ በመገኘት ተጫራቾች ለጨረታው ሰነድ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 600/ስድስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን አንድ _ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት እለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ሁልባራግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁ-4 ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው ከወጣ ከ15ኛው ቀን በኋላ ባለው የሥራ ቀን 8፡30 ሰዓት ታሽጎ 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ 09-11-66-04-91/09-21-00-11-67
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የሁልባራግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት .
ኬራቴ
Tender details
- Deadline: 2026-11-04
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): ጨረታው ከወጣ ከ15ኛው ቀን በኋላ ባለው የሥራ ቀን 8፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-04 15:00
- Bid opening (note): ጨረታው ከወጣ ከ15ኛው ቀን በኋላ ባለው የሥራ ቀን 9፡00 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Silte Zone Hulbarag Woreda F/E/D/Bureau
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 600.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Oct 20, 2026)
- Posted at: 2026-10-20T15:39:27.000Z
- Source: Qelal Tenders