Stationery

በሐረሪ ህዝብ መንግስት ሀኪም ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸር እቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አንዲሁም የቢሮ አቃዎች በገልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዢው መለያ ቁጥር:- ሐኪ/ወ/ መስተ/001/19

በሐረሪ ህዝብ መንግስት ሀኪም ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም

  •  የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣
  •  የፅዳት እቃዎች፣
  •  ፈርኒቸር እቃዎች፤
  •  የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አንዲሁም የቢሮ አቃዎች በገልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፦

  1. ተወዳዳሪዎች የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸውና የዘመኑንግብር የከፈሉ እንዲሁም የተጨማሪ አሴት ታክስ ወይም VAT ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ።
  2. ተወዳዳሪዎች የተለያዩ የጨረታ እቃዎችን ዝርዝር የሚገልፅ የጨረታ ሰነድ በሐረሪ ህ/ክ/ መንግስት ሀኪም ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት ብር 1000 (አንድ ሺህ ብር) መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ በካሽ ወይም CPO ብር 20,000.00 ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  4. ተወዳዳሪዎች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ ኦርጅናል እንዲሁም  ኮፒውን በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  5. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተቆጥሮ በ15ኛው ቀን ጠዋት በ4:00 የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተዘጋው ቀን በ4:30 ሰዓት ላይ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ።
  6.  ሀኪም ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

በስልክ ቁጥር 0913296845 / 0920904245

በሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት ሐኪም ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-03
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተቆጥሮ በ15ኛው ቀን ጠዋት በ4:00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-03 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተቆጥሮ በ15ኛው ቀን ጠዋት በ4:30 ሰዓት
  • Region: Hareri
  • Publishing entity: በሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት ሐኪም ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 1000.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 20, 2026)
  • Posted at: 2026-10-20T15:50:18.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders