Stationery
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የምስራቅ ዕዝ 302ኛ ኮር ለ2019 በጀት ዓመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesMaterials
Hareri
More tags
Education and TrainingCleaning and Janitorial Equipment and ServiceSpare Parts and Car Decoration MaterialsGeneratorsEnergy, Power and ElectricityConstruction Machinery and EquipmentConstruction and Water WorksEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesAmharic2merkatoMinistry of Defense
Description
ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የምስራቅ ዕዝ 302ኛ ኮር ለ2019 በጀት ዓመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውል ።
- ሎት 01 የፅህፈት፤ የትምህርትና ስልጠና መርጃ ዕቃዎች
- ሎት 02 ፅዳት ዕቃዎች
- ሎት 03 የቀላል ተሽከርካሪ እቃዎች
- ሎት 04 ለፕላንት እና የማሽነሬና እና ጀነሬተር ዕቃዎች (መለዋወጫ )
በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በዚህ መሰረት በተሰማሩበት ስራ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ፤የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ያላቸው፣የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300(ሶስት) መቶ ብር ብቻ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ ከ2፡30 እስከ 6፡oo እና ከሰዓት ከ8፡oo እስከ 11፡30 ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሐረር ቃላዳአምባ 302ኛ ኮር ካምፕ የሚገኘው የግዥ ዴስክ 01 ቁጥር በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይቻላል፡፡ጨረታው ጥቅምት 26/02/2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡45 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ302ኛ ኮር ሐረር ከተማ ቀላዳአምባ ክበብ ይከፈታል።
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስ/ቁ
0945945168
0967763594
የምሥራቅ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ3ዐ2ኛ ኮር ግዥ ዴስክ ሐረር
Tender details
- Deadline: 2026-11-05
- Bid closing time: 10:30
- Bid opening: 2026-11-05 10:45
- Region: Hareri
- Publishing entity: Ministry of Defense
- Buyer's registered address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 20, 2026)
- Posted at: 2026-10-20T16:09:58.000Z
- Source: Qelal Tenders