Stationery

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት እስቴሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ለሁለተኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት ሚውል እስቴሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራች፡- እስቴሽነሪ

  • የቫት ተመዝጋቢ ሰርቲፊኬት የሚያቀርብ
  • የዘመኑን ግብር የከፈለ
  • የንግድ ምዘገባ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል
  • የግብር ከፋይ ቲን ነበር ማቅረብ የሚችል
  • የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  • ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ (20000) ሀያ ሺ ብር በባንክ በተረጋገጣ CPO ማቅረብ የሚችል ተጫራቾች የተዘጋጀውን የመወዳደሪያ ሰነድ ከምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ/ ብር ከፍሎ በመውሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት 1 ኦርጂናልና 1 ኮፒ ለየ ብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 16 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ ምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ ዕለት 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  • ተጫራቾች ያቀረቡት የጨረታ ዋስትና ከተጠየቀው ዋጋ አንሶ ከተገኘ ከጨረታው ይሰረዛል፡፡
  • የተወዳዳሪ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኜት የጨረታ መክፈቻ ቀኑን አይለውጠውም፡፡
  •  ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ፡- ስልክ ቁጥር 0925109200 /0929947257፤
0929938904 0939330829 0916515263
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-06
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 16 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-06 14:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 16 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን 8፡30 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Silte Zone East Silte Woreda FEDB
  • Bid bond: 20,000 (ሀያ ሺህ ብር)
  • Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 21, 2026)
  • Posted at: 2026-10-21T08:10:26.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders